Page 1 of 1

የሰሞኑ አወዛጋቢ: አብይ ሃረር ሄዶ “ጃዋር ተለዋጭ መንግስት ነው:;” ብሏል:: ይህን ካለ አብይ ገና ጨቅላ ሕፃን ነው:;

Posted: 31 Oct 2019, 13:42
by Abaymado

እንዴት ህዝቡ እንደሚተርጉመው አናቅም:: ዘሀበሻ ሲተረጉም ያለው “ፓርላማ ላይ ሁለት ፓስፖርት ስላለው ያልኩት እንደ ‘ኢስኮርት ጎማ’ ነው ::” የሚል ነው::
አብይ ባይፈልገውም እነሱን ለማታለል ጃዋርን ተለዋጭ ነው ካለ : ያሳዝናል ሌላ ምን ይባላል? ገና አልበሰለም! እንዲህ ስቃዩን የሚያየው ለምንድነው?