Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4479
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ጉድ አለ! በሁለት ኦሮምያ ከተሞች ታላቅ ሰላማዊ ሰልፎች ተደረጉ! አብይም አምልጦ አዲስ በሄሊኮፕተር እንደተመለሰ ይነገራል

Post by Abaymado » 31 Oct 2019, 09:23

ጋሎች እርስ በርሳቸው እየታቀረኑ ነው::
አምቦ አብይ ሕዝቡን ለማረጋጋት ውይይት ሲያደርግ : ወጣቶች እንዳይገቡ በመደረጉ ሁኔታውን በመቃወም ታላቅ ሰልፍ ተደርግዋል::

ጅማ ላይ ደሞ ለምን አምቦዎች አብይን ተቃወሙ ብለው ታላቅ ሰልፍ አድርገዋል!!