Page 1 of 1

አብይ የሚሰራውን እዩ: ያለምንም ፍርድ ኑ ውጡ ብሎ ከእስር ፈትቷቸዋል: ህግ የታለ? “ላለፉት 4 ወራት ጨለማ ቤት ውስጥ ነበር ስንሰቃይ የነበረው” – ስንታየሁ ቸኮል

Posted: 31 Oct 2019, 02:59
by Abaymado

ሕግ የታለ? ራሱ አስሮ ራሱ “ኑ ውጡ “ ያለምክንያት ! የሰሩት ምንድነው?

https://youtu.be/rA_jYP3O_U8

Re: አብይ የሚሰራውን እዩ: ያለምንም ፍርድ ኑ ውጡ ብሎ ከእስር ፈትቷቸዋል: ህግ የታለ? “ላለፉት 4 ወራት ጨለማ ቤት ውስጥ ነበር ስንሰቃይ የነበረው” – ስንታየሁ ቸኮል

Posted: 31 Oct 2019, 06:39
by Ethoash
yes, Dr. Abiy have power to release jail bird it is called PM executive clemency
BUT IN good America the executive clemency only apply to federal criminal offenses. this means the state offenses will be subject to the state government executive clemency...