Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
Re: በሰሞኑ ክስተቶች ላይ አራቱ የጠ/ሚ አብይ ገቢሮች - ጋዜጠኛ ኤርሚያስ ለገሰ
አረ ይህንን ሰው ለአሜሪካ ሕግ አሳልፎ የሚስጥ ጠፋ ወይ።
ጁሐርን ነጥሎ ብቻ ማጥቃት ጎጠኝነት፤ ዘረኝነት ፤ጎስኝነት ነው።
ጁሀር ነፁ ነው ወይም አይደለም እያልኩ አይደለም። ግን እነዚህ ሁለቱ የሚነግዱት በአንድ መስመር ላይ ነው።
ኤርሚያስ ከጁሀር የሚለየው በመልክ ጥፉነቱ ብቻ ሳይሆን ። እንደ ጁሀር የሚመጣውን ጦስ ሁሉ አብሮ አለማጋፈጡ ነው።