Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36043
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !! አንድ የኦሮሞ ብሄረተኛ ኢትዮጵያን ማስተዳደር እንደማይችል ታየ !

Post by Horus » 31 Oct 2019, 02:20

ይህን የምለው አቢይ ዘረኛ ነው ለማለት ሳይሆን፣ ባሁን ሰአት የሁሉም ጎሳ ፖለቲከኞች የሚያስቡት በዘር ፖለቲካ ነው።

ግንቦት7፣ አግ7፣ ሌሎችም ኢትዮጵያዊ ፓርቲዎች ያፈረሱት የጎሳ ፖለቲከኞች ናቸው።

ዐቢይም ነገ ኢትዮጵያ ቢል ነገ ልክ ኮ/ል ጎሹ እንደ ሆነው ዘረኞች ያፈርሱታል።

በኢትዮጵያ የብሄር ጥያቄ የለም ።

ያለው የጎሳ ሃይል እና የ ተተኪ ገዢነት ጥያቄ ነው

መግዛት ደሞ በችሎታ ሳይሆን በጎሳ ዘር ብዛት እስከ ሆነ ድረስ ማንም ማንን ለመግዛት አይችልም፣ ትግሬ ሞከረ፣ ዎላይታ ሞከረ፣ አቢይ ሞከረ ፣ ቀልድ ነው።

የማንም ዘር ከማንም አይበልጥም ፣

በእውቀት መገዛት የማይሻ ፣ ሌላውን በዘር ሊገዛ ከቶም አይችልም ። ግዜያችሁን አታባክኑ !!!

ከዘር ስሌት ስትወጡ ሰው ትሆናላችሁ ፣ ያኔ ደሞ ብቃትና ክህሎትህ እንጂ ያንተ ዘር ፋይዳ አይኖረውም !!


Last edited by Horus on 31 Oct 2019, 12:52, edited 2 times in total.



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያ አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !!

Post by Ethoash » 31 Oct 2019, 07:18

Horus wrote:
31 Oct 2019, 02:20
ይህን የምለው አቢይ ዘረኛ ነው ለማለት ሳይሆን፣ ባሁን ሰአት የሁሉም ጎሳ ፖለቲከኞች የሚያስቡት በዘር ፖለቲካ ነው።

ግንቦት7፣ አግ7፣ ሌሎችም ኢትዮጵያዊ ፓርቲዎች ያፈረሱት የጎሳ ፖለቲከኞች ናቸው።

ዐቢይም ነገ ኢትዮጵያ ቢል ነገ ልክ ኮ/ል ጎሹ እንደ ሆነው ዘረኞች ያፈርሱታል።



ሌላውን ዘረኛ እያልክ አንተ እልም ያለ ዘረኝነትን ለማስፋፋት ተሞክራለህ።



Selam/
Senior Member
Posts: 15211
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !!

Post by Selam/ » 31 Oct 2019, 08:34

Aren’t you contradicting yourself? If one ethnic group can’t force itself to the helm for a long term, why would Abiy be stupid and side only with Oromo’s interest?
Horus wrote:
31 Oct 2019, 02:20
ይህን የምለው አቢይ ዘረኛ ነው ለማለት ሳይሆን፣ ባሁን ሰአት የሁሉም ጎሳ ፖለቲከኞች የሚያስቡት በዘር ፖለቲካ ነው።

ግንቦት7፣ አግ7፣ ሌሎችም ኢትዮጵያዊ ፓርቲዎች ያፈረሱት የጎሳ ፖለቲከኞች ናቸው።

ዐቢይም ነገ ኢትዮጵያ ቢል ነገ ልክ ኮ/ል ጎሹ እንደ ሆነው ዘረኞች ያፈርሱታል።

በኢትዮጵያ የብሄር ጥያቄ የለም ።

ያለው የጎሳ ሃይል እና የ ተተኪ ገዢነት ጥያቄ ነው

መግዛት ደሞ በችሎታ ሳይሆን በጎሳ ዘር ብዛት እስከ ሆነ ድረስ ማንም ማንን ለመግዛት አይችልም፣ ትግሬ ሞከረ፣ ዎላይታ ሞከረ፣ አቢይ ሞከረ ፣ ቀልድ ነው።

የማንም ዘር ከማንም አይበልጥም ፣

በእውቀት መገዛት የማይሻ ፣ ሌላውን በዘር ሊገዛ ከቶም አይችልም ። ግዜያችሁን አታባክኑ !!!

ከዘር ስሌት ስትወጡ ሰው ትሆናላችሁ ፣ ያኔ ደሞ ብቃትና ክህሎትህ እንጂ ያንተ ዘር ፋይዳ አይኖረውም !!

Horus
Senior Member+
Posts: 36043
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !!

Post by Horus » 31 Oct 2019, 09:16

ሰላም።

ያቢይ ችግር ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ለመውጣት መሞከሩ ነው ። በአማርኛ የኢትዮጵያ አጀንዳ፣ በኦሮምኛ የኦሮሞ አጀንዳ ሲያራምድ ራስበራሱ የሚጣረስ የምይታመን ጮሌነት ባህሪ ዞሮ ዞሮ በሁለቱም እንዲጠላ እያደረገው ነው ። ግን ስልጣን ስለሚጣፍጥ እሱም በታሪክ ካሉት ተላላዎች ሊለይ አይችልም ። አንድ ሊባል የሚቻል ነገር አቢይ ባንዴ ሁለት ዛፍ እየወጣ ሳይሆን ሁለት ፈረሶችን ባንዴ እየጋለበ ነው ። ይህ ሊሆን ይችላል ። ያ ደሞ ለአትዮጵያ ጥፋት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 36043
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !!

Post by Horus » 31 Oct 2019, 12:37

አቢይ ወይ የኦሮሞ ፖለቲከኛ ወይ የኢትዮጵያ ፖለቲካኛ መሆን ብቻ ነው የሚችለው ። ወጥቶ በግልጽ የኦሮሞ ፖለቲካ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አንድ አካል ነው ብሎ በድፍረት መናገር ካለቻለ በሁልቱም የተጠላ ነው ሚሆነው።




Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !! አንድ የኦሮሞ ብሄረተኛ ኢትዮጵያን ማስተዳደር እንደማይችል ታየ !

Post by Jirta » 31 Oct 2019, 14:39

አብይ ለማ እና ጀዋር የጻፉለትን ተውኔት በሚገባ እየተወነ ነው። በድኑ በአዴን ደግሞ ተመልካች ነው። ደራማው መጋቤት 2012 ይጠናቀቃል።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4364
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !! አንድ የኦሮሞ ብሄረተኛ ኢትዮጵያን ማስተዳደር እንደማይችል ታየ !

Post by Za-Ilmaknun » 31 Oct 2019, 15:04

Ethnic strife , mass uprooting of innocent civilians, persecution of minorities for who they are, persecution Christians, wanton destruction of properties, and gruesome beheading of children, mutilating breasts of defensiveness women, etc is what we have benefited from the ethnic apartheid system constructed by TPLF. Now the Jawarian Qerros are taking it a little further and desecrating human lives with such intense cruelty that is unparalleled in the history of the country.

The PM is now cornered with no maneuvering space left for his not so clear path. He seems to be preferring to calm the Jawarian Qerro at the expense of justice and paying deaf ears to the victims who have been massacred at no fault of their own. This will definitely lead to his isolation from both sides and eventually paving the way for the impending civil war. His center right politics of appeasing extreme tribal politicians has now opened the flood gate for false expectations. Despite controlling all the meaningful levers of power in the country, the Oromo polities seem to be demanding a complete submission of the rest of the country for their "Geda Oromia" imagination.

TPLF is now fanning the flames from both sides and instigating its coercive manipulation of the political discourse for its irresponsible gains. They accuse the PM of not having the leadership capacity to pacify the country and control the anarchy while, at the same time they negate his efforts of doing so by claiming that he is going against the interest of the Oromo people. They are tirelessly working to create the impression that they are the only ones who are capable of maintaining the balance and restoring order in the country. They are soulless thieves who would do anything to regain their lost power.

Politics is a risky and dirty business.The PM has to act in a way that gives assurance to the country that he is the PM for all while at the same time letting the his tribal base know firmly that killing civilians and destroying property is completely unacceptable. The monster that helped fatten has to be dealt with one way or another. The parallel Qerro Government has to be done away with. If the PM is not able to do that, he should be ready to handover the power to whoever is capable of navigating thru the muddy water that he himself helped disturb.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያ አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !!

Post by sun » 31 Oct 2019, 15:20

Horus wrote:
31 Oct 2019, 03:16
We are NOT interested to listen to your stupid self serving fake narration. Just let Merera to tell us his opinion in his own words. :mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 15211
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !!

Post by Selam/ » 31 Oct 2019, 18:08

I’ll give him time as long as he is pulling the trees together. But we don’t know yet.
Horus wrote:
31 Oct 2019, 09:16
ሰላም።

ያቢይ ችግር ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ለመውጣት መሞከሩ ነው ። በአማርኛ የኢትዮጵያ አጀንዳ፣ በኦሮምኛ የኦሮሞ አጀንዳ ሲያራምድ ራስበራሱ የሚጣረስ የምይታመን ጮሌነት ባህሪ ዞሮ ዞሮ በሁለቱም እንዲጠላ እያደረገው ነው ። ግን ስልጣን ስለሚጣፍጥ እሱም በታሪክ ካሉት ተላላዎች ሊለይ አይችልም ። አንድ ሊባል የሚቻል ነገር አቢይ ባንዴ ሁለት ዛፍ እየወጣ ሳይሆን ሁለት ፈረሶችን ባንዴ እየጋለበ ነው ። ይህ ሊሆን ይችላል ። ያ ደሞ ለአትዮጵያ ጥፋት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 36043
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !! አንድ የኦሮሞ ብሄረተኛ ኢትዮጵያን ማስተዳደር እንደማይችል ታየ !

Post by Horus » 31 Oct 2019, 22:43

ሰላም፣

ችግራችንኮ ላቢይ ግዜ መስጠት አይደለም ፤ ለገሩማ እኛስ ግዜ ከመስጠት ሌላ ምን ልናደርገው እንችላለን?

ዋናው ነገር እሱ ግዜ ማግኘቱ ሳይሆን፣ በግዜው ምን ያደርግበታል ነው? አቢይ የኦሮምና የኢትዮጵያ አጀንዳዎች አንድ አድርጎ አስታርቆ የሚፈታ መሪነት በግልጽ አውጥቶ በዚያ ዙሪያ ያገር ሁሉ ድጋፍ ለማግኘት እስካልሰራ ድረስ ግዜ እንዲያውም የሱ ጠላት ነው ። የኢትዮጵያም የኦሮሞም ቅዋሜ እየበዛበት ይሄዳል ። አቢይ ሁለት መንገድ ሊጓዝ በፍጹም አይችልም !

Selam/
Senior Member
Posts: 15211
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !! አንድ የኦሮሞ ብሄረተኛ ኢትዮጵያን ማስተዳደር እንደማይችል ታየ !

Post by Selam/ » 01 Nov 2019, 06:33

Then he willl face the consequences.
Horus wrote:
31 Oct 2019, 22:43
ሰላም፣

ችግራችንኮ ላቢይ ግዜ መስጠት አይደለም ፤ ለገሩማ እኛስ ግዜ ከመስጠት ሌላ ምን ልናደርገው እንችላለን?

ዋናው ነገር እሱ ግዜ ማግኘቱ ሳይሆን፣ በግዜው ምን ያደርግበታል ነው? አቢይ የኦሮምና የኢትዮጵያ አጀንዳዎች አንድ አድርጎ አስታርቆ የሚፈታ መሪነት በግልጽ አውጥቶ በዚያ ዙሪያ ያገር ሁሉ ድጋፍ ለማግኘት እስካልሰራ ድረስ ግዜ እንዲያውም የሱ ጠላት ነው ። የኢትዮጵያም የኦሮሞም ቅዋሜ እየበዛበት ይሄዳል ። አቢይ ሁለት መንገድ ሊጓዝ በፍጹም አይችልም !

opmerc
Member
Posts: 457
Joined: 02 Jun 2019, 13:56

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !!

Post by opmerc » 01 Nov 2019, 10:24

The message in Harrar is a difficult one to process. The explanation itself does not make much sense alone or compared to the statement in parliament. It also doesn't make sense that he is walking back his earlier position because he is afraid of Jawar, he's already faced multiple attempts on his life and authority and in all events he didn't have a problem responding.

What I think is happening is a political calculus at play. He may have come to the conclusion that the support for Jawar within ODP is not coming from just a select few that can be individually handled or weeded out. It might actually be a significant portion of the party, if not a clear majority. We've seen people in real positions of power that are willing to do whatever Jawar commands, including and up to, encouraging full scale ethnic cleansing.

He might also have come to the conclusion that as things stand, ODP might not even survive as a party before it completes the dissolution of EPRDF.

With this much fealty being pledged to Jawar from within ODP, his options are either;

1) Push for an extension on the election to control these elements, invite several rounds of protests, get called a dictator and spoil all economic opportunities coming in.

2) Order the arrest of Jawar and his acolytes (possibly have those orders not followed), invite several rounds of protests from Oromos and proceed with elections. Oromo support runs to one of the OLFs or some OLF/TPLF coalition and they win.

It's an insane thing to contemplate Oromos voting for an amoral degenerate who is scheming with the very people who made it a hobby to torture and kill Oromos. This over a man who earned the peace-prize for the first time in the country's history, a distinction that had Oromos honored the world over. But that insanity looks like a real possibility. If Jawar or OLF wins, either TPLF is back or the winners form a government that is TPLFesque. Either way the whole country will burn.

The only alternative then is to first stop the bleeding of Oromo support as soon as possible. That means saying whatever needs to be said for these gatherings and for all the people who were thinking of switching allegiances. Second, he would continue with the EPRDF dissolution and gain a larger base after which he can proceed with action on Jawar.

In the end, would Dr Abiy really execute that second part or would he just stop after coddling Jawar sympathizers, admittedly that part is not yet clear to me. But the statements of the president, members of his party and yesterdays press release indicate there is actual hope because through those channels they are saying everyone involved in what took place (still taking place to some degree) will be held accountable.

Time will tell whether those promises are empty.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4364
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አቢይ የኦሮሞ አጀንዳን ተቃውሞ የኢትዮጵያን አጀንዳ ያነግሳል የሚሉ ሞኝ ብቻ ሳይሆኑ ግብዞች ናቸው !! አንድ የኦሮሞ ብሄረተኛ ኢትዮጵያን ማስተዳደር እንደማይችል ታየ !

Post by Za-Ilmaknun » 01 Nov 2019, 12:19

TPLF seems to believe that the opportune time has come to act and reclaim the power from Oromia Back to Tigrai. The perceived Federalist plan is based on ejecting one third of the country out of the equation.. :mrgreen: Ultimately Tigrai is to be independent by again plundering the rest of the country and dissolving the Sovereignty of Eritrea. I didn't make these all up... :mrgreen: Hear it from the horse's mouth at Aiga Forum.. :lol:

"Ethiopia is in the midst of a serious political, economic and social crisis,and if prompt action is not taken to correct the situation,an all-out civil war can’t be circumvented. PM Abiy is not up-to the task and should give way to a federalist led transitional government mandated to rule the country until the conclusion of the forth coming general election scheduled to take place in May 2020.Chauvinist Unitarians shouldn’t be allowed to be part of this arrangements as they are also culpable for the mayhem that is unfolding in the country at this moment in time.The justification for this is that, the only political groupings that can pacify and navigate the nation to the next election are federalists who have the support and confidence of over 80% of the populace who immensely benefited from the mode of governance that came into play in 1992.

If the discords between the two populous regions persevere,it will gravely endanger the lives of 10 million Amhara living in various sections of Oromia administration. The upheaval in the country shows no sign of abating, and apart from Tigrai, all other regional administrations have been affected by the turbulence precipitating a complete break-down of law and order. Armed ‘warlords’ are roaming the streets with complete liberty and business communities are falling into their hands for protection because of the local governments inabilities to uphold therule of law.

Tigrai’s tranquillity cannot be sustained under the prevailing political climate.It is now long over-due for the TPLF to come out of its shell and team-up with the other federalist parties around the country and show what they are made of.Leaving the situation for much longer would also give an opportunity for Islamist fundamentalists to spread their reach across the country bearing in mind that they have Saudi’s Wahabi movement to financially back them until they achieve their mission.

Even if the TPLF and its partners restore the rule of law, it is not in Tigrai’s longer term interest to remain part of the union. The ruling party in Tigrai must aim to form an independent state in a decade after having imbedded multi-party democracy, food self-sufficiency, the rule of law and buoyant economy.By this time, the Eritrean dictator would be dead and buried paving the way for the two nation to link up on equal terms. With a strong economy and vibrant pluralism, sky is the limit!!!!!

http://aigaforum.com/article2019/urgent ... hiopia.htm

Post Reply