Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኢ/ሰ/መብት ጉባዔ፣ የኢትዮዽያ ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንና የሙስሊም ም/ቤት የጉሙዝ ሕዝብ፣ የቅማንት የወሎ ኦሮሞና የጋሞ ተወላጆች በቡራዩ ሲገደሉ ዝም ብለው ትተው ምነው ለአማራ ብቻ መጮሀቸው?

Post by AbebeB » 30 Oct 2019, 22:04

የኢ/ ሰ/መብት ጉባዔ፣ የኢትዮዽያ ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንና የሙስሊም ም/ቤት የጉሙዝ ሕዝብ፣ የቅማንት የወሎ ኦሮሞና የጋሞ ተወላጆች በቡራዩ ሲገደሉ ዝም ብለው ትተው ምነው ለአማራ ብቻ መጮሀቸው?

በሰብዐዊ መብት፣ በሀይማኖት ተቋማት(ክርስቲያን ይሁን ሙስሊም)ወይም በሲቪክና መንግስታዊ ተቋማት የተሰገሰጉት አማራች ስለሆኑ አንድ አማራ ላይ ጉዳት ሲደርስ ይጮሉ ይጯጫሃሉ፤ ሌሎች ሕዝቦች ላይ ግን ዕልፍ አዕላፍም ቢሞቱ የእነርሱን አፍም ሆነ ሚዲያቸውን ዘግተው ይደበቃሉ። ሌላው (የተጎዳው) ከጉዳቱ ከአገገመ በኋላ ብቅ ይሉና ተጋብተናል፣ አንድ ነን እያሉ የአዞ እንባቸውን መርጨት ይጀምራሉ። ከሚንሊካዊያንና ርዝራዦቹ ጋር መኖር የማያስፈልግ እርኩሶች ናቸው።

ከሰሞኑም የኢ/ ሰ/መብት ጉባዔ፣ የኢትዮዽያ ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንና የሙስሊም ም/ቤት መግለጫ የምንረዳውም ያንኑ ነው። የጉሙዝ ሕዝብ፣ የቅማንት ሕዝብ የወሎ ኦሮሞና የጋሞ ተወላጆች በቡራዩ ሲገደሉ ዝም ብለው ትተው ምነው ለአማራ ብቻ መጮሀቸው ብለን የጠየቅንበቱ ሀቅም ለዚሁ ነው።