Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ESAT: የኢሳት ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ኦሮሞንና ኦሮሚያን በአማራ ለማስተዳደር ከኦዴፓ የተሻለ ድርጅት አናገኝምና ኦዴፓን እናግዝ አለ። ኦፒዲኦ የእነርሱ መሆንዋን ሳያውቅ አጋለጠ።

Post by AbebeB » 30 Oct 2019, 21:52

ለካስ ኦፒዲኦ ጌታ ቀይራ የአማራ ሆናለች። አጌናም ሳያውቅ ያጋለጠው ይህንኑ ነው።

እንደ እኔ ግን ኦፒዲኦ ያለ ጌታ መኖር የማትችሉ ከሆነ የመጀመርያ ባላችሁ (የፈታችሁ) ህወሀት ይሻላችሃል። የሚንሊክ ልጆች እባቦች ስለሆኑ ነድፈው ይሉአችኋል። የፕ/ኢሳይያስም ምክር ይኸውላችሁ።

“የኦሮሞ ህዝብ ትከሻው እጅግ ሰፊ የሆነ ሁሉን ቻይ ታጋሽ ህዝብ ነው። በተለይ ከምስራቅ አፍሪካም አልፎ በዓረብ አገራት እንኳን በክፋቱና በተንኮልኝነቱ የሚታወቅ “እባብ” ተብሎ የሚጠራን አማራ፥ እንደራሱ በጉያው አቅፎና ችሎ አብሮት መኖሩን ስታይ ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እስካሁን ከዓለም ካርታ አለመጥፋት ምክንያቱ ይህ የዋህ፣ ቅንና መልካም ህዝብ እንደሆነ ትረዳለህ።

ኦሮሞ አይለምንም፣ ወደ አማራ አገርም አይሰደድም። የራሱን አሳልፎ ይሰጣል እንጂ የሰውን አይፈልግም። በተገላብጦሽ አማራ ይለምናል፣ ለልመናም ወደ ኦሮሚያ ክልል ይሄዳል፤ ወንድሙን ገድሎ የሚሸሸውም ወደዚያው ነው፤ ለጉልበት ሥራም እንደዚያው። በኦሮሚያ ውስጥ መፅሀፍ ገላጩ፣ ጠንቋይ ደብተራ፣ ሟርተኛ እነርሱ ናቸው።

እስከዛሬ በኦሮሞው መልካምነት የኖረችው ኢትዮጵያ ለወደፊት ልትጠፋ የምትችለውም የኦሮሞው ህዝብ ተቆጥቶ የተነሳ ቀን ብቻ ነው። የኦሮሞ ህዝብ ከምስራቅ አፍሪካም አልፎ ለዓለምም ስጦታ ነው።” የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ

https://kichuu.com/%e1%8a%a5%e1%88%b5%e ... %e1%8b%8d/



You can further see what the Menelik residues look like: