የኢትዮጵያ እውነተኛ ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ሳይሆን ጃ-War መሀመድ መሆኑ ለማወቅ ይህን አዳምጥ!!!
Posted: 30 Oct 2019, 19:15
የኢትዮጵያ እውነተኛ ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ሳይሆን ጃ-War መሀመድ መሆኑ ለማወቅ ይህን አዳምጥ!!!
የዚህ ንግግር ትክክለኛ ትርጉም የሚከተለው ነው፦
" በፓርላማ ንግግር ባደረግሁበት ጊዜ የሆነ አባባል ተጠቅሜ ነበር። "ስኮርት ሀገር ያላችሁ" ብዬ ነበር። አስታወሳችሁ? "ስኮርት" በሀገራችን በጂማ መጠባበቂያ ጎማ ማለት ነው። ታውቃላችቱ አይደል? ለካስ በነጃዋር ሀገር ስኮርት ማለት ጥበቃ ማለት ነው። እሱ የመሰለው "ጥበቃ ያላችሁ ሰዎች" ብሎ ነው የተረዳው (ሳቅ)። አየሰማችሁኝ ነው?
-ሆኖም እንደዚያስ ቢባልስ?
"አልገባችሁም?"
"አዎ" (ተሰብሳቢው)
ፓርላማ ላይ በተናገርኩ ጊዜ "ስኮርት ሀገር ያላችሁ ሰዎች" ብዬ ነበር። ሁለተኛ (መጠባበቂያ) ሀገር ማለቴ ነበር።
"ገባችሁ?"
"አዎ"
ስኮርት ማለት የመኪና ጎማ ሆኖ ሌላው ጎማ ሲፈነዳ የሚቀየር መጠባበቂያ ትርፍ ጎማ ማለት ነው። "ትርፍ ሀገር ያላችሁ" ማለቴ ነበር። በነጃዋር ሀገር ግን ስኮርት ማለት የፖሊስ ጥበቃ ማለት ነው።
"እየሰማችሁኝ ነው?"
Via Ephrem Ephrem