ትግሬ ማመጽ እንጂ ማስተዳደር እንደ ማይችል ለ30 አመት አይተናል ፤ አሁን ደሞ ኦሮሞ ተመሳሳይ ድክመት እያሳየን ነው !
Posted: 30 Oct 2019, 00:35
ኦሮሞ ጃዋርን ማሰር ያለበት ለእኛ ሲል ሳይሆን ለራሱ ለኦሮሞ ሲል ነው።
ኦሮሞ እንደ ጃዋር ያለ ወንጀለኛ፣ አሸባሪ በህግ መያዝ የማይችል ሕዝብ ከሆነ የኢትዮጵያ መንግስት የመሆን ብቃትም ሞራልም አይኖረውም ።
አንድ ሰው ሃይል ሲኖረው ሃላፊነትም ጨምሮ ነው ።
ሃይልን ብቻ ይዘው የሚገድሉና የሚዘርፉ ሽፍታ አሸባሪ ተብለው ከቦታቸው ይባረራሉ ።
ደሞ ኢትዮጵያ በጃዋራዊ ቅዠት ብትታመስ ትልቁ ተጠቂ ባለ ብዙ ሚሊዮን ህዝቡ ኦሮሞ ነው ።
ጆሮ ያለው ይስማ፣ አይን ያለው ያስተውል ፣ ጨውም ለራሱ ሲል ይጣፍጥ !
ኦሮሞ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጎ ወንጀለኛን ካልቀጣ፣ የኦሮሞ መንግስት ለኢትዮጵያ ምን ይፈይዳል? !!! ምንም !