Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትግሬ ማመጽ እንጂ ማስተዳደር እንደ ማይችል ለ30 አመት አይተናል ፤ አሁን ደሞ ኦሮሞ ተመሳሳይ ድክመት እያሳየን ነው !

Post by Horus » 30 Oct 2019, 00:35

ኦሮሞ ጃዋርን ማሰር ያለበት ለእኛ ሲል ሳይሆን ለራሱ ለኦሮሞ ሲል ነው።

ኦሮሞ እንደ ጃዋር ያለ ወንጀለኛ፣ አሸባሪ በህግ መያዝ የማይችል ሕዝብ ከሆነ የኢትዮጵያ መንግስት የመሆን ብቃትም ሞራልም አይኖረውም ።

አንድ ሰው ሃይል ሲኖረው ሃላፊነትም ጨምሮ ነው ።

ሃይልን ብቻ ይዘው የሚገድሉና የሚዘርፉ ሽፍታ አሸባሪ ተብለው ከቦታቸው ይባረራሉ ።

ደሞ ኢትዮጵያ በጃዋራዊ ቅዠት ብትታመስ ትልቁ ተጠቂ ባለ ብዙ ሚሊዮን ህዝቡ ኦሮሞ ነው ።

ጆሮ ያለው ይስማ፣ አይን ያለው ያስተውል ፣ ጨውም ለራሱ ሲል ይጣፍጥ !

ኦሮሞ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጎ ወንጀለኛን ካልቀጣ፣ የኦሮሞ መንግስት ለኢትዮጵያ ምን ይፈይዳል? !!! ምንም !

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ትግሬ ማመጽ እንጂ ማስተዳደር እንደ ማይችል ለ30 አመት አይተናል ፤ አሁን ደሞ ኦሮሞ ተመሳሳይ ድክመት እያሳየን ነው !

Post by Abdelaziz » 30 Oct 2019, 00:54

Without Tigreans Ethiopia is a zoo and you know it more than me. Tigreas created Ethiopia, Tigreans kept Ethiopia free, Tigreans(against all odds) developed Ethiopia in 27 years but traitors like you and your likes are destroying it in a very short time. It is on record, no need to say more, and you know the truth is the exact opposite of What you said above.

Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትግሬ ማመጽ እንጂ ማስተዳደር እንደ ማይችል ለ30 አመት አይተናል ፤ አሁን ደሞ ኦሮሞ ተመሳሳይ ድክመት እያሳየን ነው !

Post by Horus » 30 Oct 2019, 01:09

ዛሬኮ ያንተ ግዙፍ ሌቦች አዲሳባ መንገድ ቡና ሊጠጡ አይችሉም ፣ መቀሌ ዋሻ ነው ያሉት ፣ ያንተ ምናብ ያንተ ነው ፣ እመንበት !!!

Post Reply