Page 1 of 1
የትግሬ መንግስት በአንበጣዎች ላይ በአውሮፕላን የታገዘ ጥቃት እየፈፀመባቸው ነው!!!
Posted: 29 Oct 2019, 18:13
by Maxi
የትግሬ መንግስት በአንበጣዎች ላይ በአውሮፕላን የታገዘ ጥቃት እየፈፀመባቸው ነው!!!
አንበጣዎችማ አክቲቪስት ስለሌላቸው በአውሮፕላን የታገዘ ዘመቻ ተከፈተባቸው።

Re: የትግሬ መንግስት በአንበጣዎች ላይ በአውሮፕላን የታገዘ ጥቃት እየፈፀመባቸው ነው!!!
Posted: 29 Oct 2019, 19:09
by Ethoash
Maxi wrote: ↑29 Oct 2019, 18:13
የትግሬ መንግስት በአንበጣዎች ላይ በአውሮፕላን የታገዘ ጥቃት እየፈፀመባቸው ነው!!!
አንበጣዎችማ አክቲቪስት ስለሌላቸው በአውሮፕላን የታገዘ ዘመቻ ተከፈተባቸው። :P :P
i am expert when it come to አንበጣ
the best way to eliminate አንበጣ is as following
1. ዳምጦ መኪና ውይም በትልቅ የብረት መቆጫ በሚመስል ነገር መሬቱ ላይ መሄድ ነው እንቁላሎችን በሙሉ ተደፈጥጣቸዋለህ። ይህን ከማደረግህ በፊት ደግሞ መሬቱን ካረስከው ውጤቱ በጣም የተለቀ ይሆናል ሁለተኛ እንብጣ መንጋ አይመጣም ነብር ።። ባዛታቸውን በጣም ይቀንሳልና
፪ተኛ ዶሮ ማስማራት
፫ተኛ ጉንዳን ማስማራት ። ጉንዳኖችን ማርባት ይቻላል አንበጣው እንቁላል መብላት ይችላሉ ። ከዚያም አንበጣው ክንፍ ከማውጣቱ በፊት ጉንዳኖቹ ድራሻቸውን ያጠፉታል
፬ተኛ በእሳት ማቃጥል
፭ተኛ መመገብ
፮ተኛ use powerful vacuum to sack them from tree
7th. let the cattle walk on the ground where እንብጣ is the problem
i dont recommend chemical
the above is organic way of fighting them there are other insect that eat እንብጣ so find them and grow them and release them when the እንብጣ hit .