Page 1 of 1

ጃዋር ማለት የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ መገለጫ ነው

Posted: 29 Oct 2019, 12:23
by Horus
ኦፒዲኦ ጃዋርን ማሰር ካልቻለ፣ ኢትዮጵያን የማስተዳደር ብቃትም፣ ሞራልም፣ እውቀትም የሌለው ስብስብ ነው ማለት ነው።

Re: ጃዋር ማለት የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ መገለጫ ነው

Posted: 29 Oct 2019, 12:43
by Horus
የጎሳ ቀውሱን የሚመሩት ራሳቸው የኦፒዲኦና ተዎያኔ ዘረኞች ናቸው