ዛሬ ጥሩ ቀን ነው!
Posted: 29 Oct 2019, 11:54
እስረኞች ተፈተዋል:: የባላደራው ኤልያስ ጎዳና: ስንታየሁ ቸኮል እና ሌሎች ተፈተዋል::
ሌላው ኢዜማ ጠንካራ የሚባል መግለጫ አውጥቷል:;
በተዘዋዋሪ ጃዋር ለፍርድ ይቅረብ ብለዋል::
በመንደር ዱርዬ መተራመሳችን ሊበቃ ይገባል ብለዋል::
ሌላው ኢዜማ ጠንካራ የሚባል መግለጫ አውጥቷል:;
በተዘዋዋሪ ጃዋር ለፍርድ ይቅረብ ብለዋል::
በመንደር ዱርዬ መተራመሳችን ሊበቃ ይገባል ብለዋል::