Page 1 of 1

አንዳንዶች እንደሚያራግቡት ጃዋር ለአማራ ስጋት አይደለም! አማራ የጋላን ክልል ጥሶ መግባት አለበት!

Posted: 29 Oct 2019, 03:49
by Abaymado

ጋላን ለመበተን ብዙ መልፋት አያስፈልግም:: ጋላም ሆነ ጃዋር እንዲህ የተጀነኑት በአብይ ስር ተደብቀው ነው:: እንጅማ ጋላን ለማስተንፈስ አማራ በቂ ነው::

ይልቅ አብይ ሕዝቡን መጠበቅ ካልቻለ ጋላና አማራ ይለይላቸው ዘንድ ይተዋቸው! አብይ የሰዎች መገደልን ለሆነ አላማ የሚፈልገው ይመስላል::

አብይ ግን ተቀባይነትን ያጣል: ፈር የሆኑ አሸባሪዎችን አዝሎ: አማራን እስር ቤት ማጎሩ ያበቃለት ይሆናል:: ምናልባት ሁሉም የሚፈቱ ይሆናል::

ጃዋር ምንም ቢንፈራገጥ ምንም አያመጣም:: ኢህአዲግ ተዋሃደም አልተዋሃደም: አማራ ምንም የሚያጣው ነገር የለም::

ጃዋር በምርጫው ተወዳደረም አልተወዳደረም ምንም የሚያመጣው ነገ የለም::


Re: አንዳንዶች እንደሚያራግቡት ጃዋር ለአማራ ስጋት አይደለም! አማራ የጋላን ክልል ጥሶ መግባት አለበት!

Posted: 29 Oct 2019, 05:52
by Abaymado
አብይ የአብኑን እነ ክርስቲያን ታደለን: የባልደራሱን ኤልያስ ጎዳናን የማሰር የሞራል ብቃት የለውም:;
ክርስትያን ታደለ በቅርብ የፍርድ ቀጠሮ አለው: ይፈታል ብለን እናምናለን::
እነክርስትያን ታደለን ያሰረው አማራ ክልል ሳይሆን አብይ ነው::
ለሁሉም ለሚደረግ ነገር ዋጋ ያስከፍላል::

Re: አንዳንዶች እንደሚያራግቡት ጃዋር ለአማራ ስጋት አይደለም! አማራ የጋላን ክልል ጥሶ መግባት አለበት!

Posted: 29 Oct 2019, 07:05
by Ethoash
ስንት ግዜ ልንገርህ ። ይህ መልዕክት ለAbaymado እና የሷ ብጤዎች አብዬት አቀጣጥለው ፤ ሊሞቃቸው ፈልገው ሲያቃጥላቸው በቄሮ ለሚያሳብቡ

ጁሀርን መግደል እኳ ቀላሉ ነገር ነው ። ግን ከጁሀር በኋላ የሚመጣውን የደም መፋሰስ ልብ ብለኸዋል ። ውይስ ደመ መፋሰሱን ትፈልገዋለህ።
አብዬት እኳ በቀላሉ እንደዚህ በሳቅና በዳንስና በዘፈን ነው የሚነሳው ። ግን አንዴ አብዬቱ ከተቀጣጠለ ማንም ሊቆጣጠረው ወይም ሊያቆመው አይችልም

አብዬት ማለት ሁሉም ሕጎች የሚፈርሱበት፤ ሁሉም የራሱን ደህንነት ለመጠበቅ የሚገደደበት ግዜ ነው። አብዬት በጣም አስቀያሚ ነገር ነው። በአብዬት ግዜ ይህ ለምን ተቃጠለ። ይህ ለምን ተገደለ ብሎ መጠየቅ አይቻልም ለምን ቢባል አብዬት ግዜ ሕግም ስለሚፈርሱ ነው። ማንም ማንንም አይቆጣጠርም ። የመንግስት ወታደሮች ሕዝብን አይቆጣጠሩም ። ሕዝብም ወታደሮቹህን አይቆጣጠሩም የፈለገው የፈለገውን ያረጋል ።

እኔ የሚገርመኝ ደግሞ እራሱ አብዬትን አራግቦ እፍ ብሎ አቀጣጥሎ ። ለምን አብዬት ልጆን ተበላለች ብሎ መጠየቁ የዋህነት ይመስለኛል

በአብዬት ግዜ ቤቴክርስታን ይቃጠላሉ፤ መስጊድ ይጋያሉ፤ ሰዎች ይሞታሉ። ቀስ በቀስ አገሪቷን በሙሉ በአብዬት እሳት ያጋያል። ስለዚህ አብዬት አትጀምር ። በአብዬት አትቀልድ ። አብዬት ማለት ስደድ እሳት ነው ምን እንዳስነሳው የሚታውቅ አይመስልም ግን በትንሽ ነገር ይነሳል ።

ጁሀር ይስቀል፤ ይገደል ማለት በጣም ቀላል ነገር የመስላል። ግን ስልሳ አምስት ሚሊዬንን ኦሮሞችን ነው በንዴት ይምታጋየው።

የቄሮን መብት የኦሮሞን ሕዝብ ነገር መፈለግ ። በቋንቋቸው እንዳይናገሩ መከልከል ። የኦሮሞ ሕዝብ የማይስማ ይመስል መዳፈር ። ቄሱ ውጥቶ በኦሮሞ ላይ ጦርነት ማወጅ። የፈደራል ጦር ሄዶ ጅሀርን የያዝ ማለት። ከዚህ ሁሉ ለምን ነገር እንፈላለጋለን። በመጀመሪያውም ተከባብሮ መኖር እያለ ኦሮሞን በነገር እያሳበዱ ክዚያ በቃኝ ብሎ ሲነሳ ደግሞ ለምን ኦሮሞ እንዲህ ጨካኝ ነው ብሎ ማሜት ምን ይሉታል።

ተው ብያለሁ ያአገሬ ሕዝብ ። ተው ብያለሁ፤ ከኦሮሞ ጋራ ነገር አትፈላለግ። እስቲ ትግሬዎች ሱማሌዎች ከኦሮሞ ጋራ ነገር ይፈላለጋሉ ውይ። አማራም በቄው ኦሮሞም በቄው አርፎ መቀመጥን መልመድ አለበት።