Page 1 of 1

ምላሱን ከአፉ ቀንሶ ። ሁለቱን ክንፈሮች ግጥም አርጎ ደምሮ

Posted: 28 Oct 2019, 14:24
by Ethoash


በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ።
ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይግባበትም

ጊመን በጤናእንደራሴ እንጂ እንደጎረቤቴ አኖርም

የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች

አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያደራል ።

ይህ ሁቴሎችን የዘጉ ሲሆን ያለን ሁቴሎች ብዛት ብሎ የጀምርልናል ፤ መፍቴ የምያገኝት ከስራ ማገዦ ነው ። አብይ ፍጥጡ አትበል።