የወያኔ ግፍ -- "ውሃ ጠጥቼ ልሙት"
Posted: 28 Oct 2019, 02:20
ወጣቷ ሶፍያ ትባላለች። የወሎ ተወላጅ ነች። ቤሩት ሊባኖስ ከአረቦቹ አሰሪዎችዋ ጋር ልትግባባ ባለመቻልዋ፣ ተክላይና ሰላም ከሚባሉ ትግሬ-ወያኔ ባለሃብቶች (እግዜር ይወቀው) ቤት ተቀጥራ ትሰራ በነበረችበት ጊዜ፣ አሲድ አጠጥተው ለአምስት ወራት ያህል አሰቃይተው ገደልዋት። Rest In Peace My Beautiful Sister. የሰው ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም ከምድር ወደ እግዚአብሄር ይጮሃል! እርሱ ደግሞ ፃድቅ ፈራጅ ስለሆነ እውነተኛውን ፍርድ ከእርሱ እንጠብቃለን፡፡
