Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ግልጽ ደብዳቤ በውስጥ መልእክት ለምትሳደቡ መናፍቃን

Post by clear12 » 28 Oct 2019, 01:59


ውድ መናፍቅ, የምናቀርበው ቪዲዮዎች በማታለያ ገቢያችሁ ( psycho tricks) ላይ እንደመጣ ብናውቅም ቪዲዮዎቹ በመረጃ የተደገፉ ነገር እንጂ ስሜታዊነት ወይም አለማወቅ የሚነዳው ነገር አይደለም፥፥ ከታች በተቀመጠው ቪዲዮ ላይ ቁልጭ ብሎ በተደጋገሚና በተለያየ ቦታ ማየት እንደተቻለው መናፍቃን "ጌታ እየሱስ" እያሉ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚያመልኩት መንፈስ ዜጎች ከቡድኑ እወጣለሁ ሲሉ እያስቸገራቸው በየጸበሉ ይህንን የጨልማን መንፈስ እንደሚገላገሉ (Negative Spirit Attachment Release Therapy -ጸበል) ይህ ቪዲዮ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ጸበሎች ዛሬ ብትሔድ ማየት ይቻላል፥፥ ለዚህም ነው ይሄንን አታላይ መንፈስ በሚያታልልበት በጴንጤ በኩል "እየሱስ ነኝ" ብሎ የሚጠራበት ማታለያ ስሙን ወደህዝብ በግልጽ ማውጣት ያስፈለገው፥፥ ከዚህ በተረፈ በቻናላችን ገብተው የብዙ ወገኖች ላይ የደረሰውን ችግር( Spritual Abuse ) ማየት ይችላሉ:: ብዙ መናፍቃን ይህ የጨለማ ስራና ቅዱስ ብለው የሚያቀርቡት እርኩስ መንፈስ እንደዚህ በመረጃ ሲጋለጥ በጣም ቢረብሻቸው በአሁኑ ሰዐት ኢትዮጵያ በየጸበሉና በየቤታቸው ከመናፍቃን ቡድን ለመውጣትና በሰላም ለመኖር በመፈለጋቸው የሚሰቃዩ Posttraumatic stress disorder ወገኖችን የሚገባቸውን ነጻነትና ሰላም እንዲያገኙ ይህ ሃይማኖትን ማስክ ያደረገ ሌብነት በስሙ በሚዲያው ክፍለ ዘመን በሰለጠነ መልኩ ሊጋለጥ ይገባዋል:
Ethiopia: በጴንጤ በኩል እየሱስ ነኝ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ በሚል ፓራሳይት መንፈስ ተጠቂ ሀበሾች


gazeta18
Member
Posts: 28
Joined: 27 Aug 2018, 09:30

Re: BREAKING NEWS ግልጽ ደብዳቤ በውስጥ መልእክት ለምትሳደቡ መናፍቃን

Post by gazeta18 » 28 Oct 2019, 11:48

A painful truth is better than a pleasant lie. The truth hurts because it's real. It hurts because it mattered. And that's an important thing to acknowledge to yourself.

Post Reply