Page 1 of 1

"እኛም አውቀናል መዝግበን ይዘናል!!" ጃዋር ስታይል የፈሰሰው የንፁሃን ደም ፍትህ ያገኝ እንመልስልሃለን!! ሲ

Posted: 27 Oct 2019, 18:26
by Hameddibewoyane
ጃዋር መሐመድ ከፈረንጆቹ መስከረም 29 አመሻሽ እስከ ጥቅምት 22 ፖስት ያደረጋቸውን መረጃዎች በሙሉ አጥፍቷል። በዚህም ስለነፍጠኛ አማራ፣ ስለኢህአዴግ ውህደት አሀዳዊነት፣ ስለምኒልክ ቤተመንግስት እድሳት፣ ስለ ጠቅላይሚኒስትሩ አካሄድ፣ ከህወሓት ጋር በሽማግሌም ቢሆን መታረቅ አለብን ያለበትን፣ ስለ ጉድጓድ ምሰናል፣ እና ተከብቤያለሁ ያለበትን የድምፅ ማስረጃ ያለውን ሁሉ አጥፍቶ ከፈረንጆቹ ጥቅምት 23 ወዲህ ያሉት መረጃዎች ብቻ ናቸው ያሉት። በዚህ ዓይነት አካሄድ ሌሎች ማስረጃዎችንም አጥፍቷል ማለት ነው። መረጃዎችን ስክሪንሾት አልያም ዳውንሎድ ያደረጋችሁ በጥንቃቄ ያዙ። ለዛሬ ባይሆን ለነገ ይጠቅማል።
Seyoum Teshome