Achamyeleh Tamiru ስለ አስቃቂ ግድያው የሚከተለውን ፅፏል!!!
ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓ.ም. የጃዋር መሐመድ መንግሥት ወታደሮች [ቄሮዎች] የጋሞ ሴት ልጅ ጡት እንደቆረጡ የሚያሳይ የቪዲዮ ማስረጃ እጃችን ገብቷል። የሰው ፍጡር የሆነ በሰው ልጅ ላይ እንዲህ አይነት ጭካኔ ሲፈጸም እንደማየት ለአእምሮ የሚከብድ፣ ሰው ሆኖ መፈጠርን የሚያስጠላ ዘግናኝ ነገር የለም። ይህ የጃዋር መሐመድ መንግሥት ወታደሮች ጭካኔ ዛሬ ፍትሕ ባይገኝም ትውልድና ታሪክ ይፋረድ ዘንድ በዐፄ ዐቢይ አሕመድ ዘመን የጃዋር መሐመድ ወታደሮች የሴት ልጅ ጡት መቁረጣቸውን የሚያሳየውን ይህን ዘግናኝ ታሪክ ግን ለታሪክ መዝግበን እናስቀምጠዋለን። በተስፋዬ ገብረአብን ልብወለድ አኖሌ ላይ የተቆረጠ ጡት ሐውልት ያቆሙትና መቆሙን የደገፉ የኦሮሞ ብሔርተኞች የፎቶና ቪዲዮ ማስረጃ ላለው በጃዋር መሐመድ ወታደሮች ጡታቸውን ለተቆረጡ የጋሞ እናቶች ሐውልት ያቆሙላቸው ይሆን?