Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 27 Oct 2019, 09:40
ይድረስ ለአቶ #ጌታቸው_ረዳ!!
እኔ ያመንኩበትን ሰርቼ እንጂ አንተን ፈርቼ አልሞትም!!
===================================
ይህን የኢሜይል መልዕክት የፃፍከው እኔን በማስፈራራት አንተና ድርጅትህ ህወሓት በሀገር ደህንነትና የዜጎች ህይወት ላይ የምትፈፅሙትን ወንጀል ከማጋለጥ እንድታቀብ ለማድረግ ነው። ነገር ግን እኔን በማስፈራራት ያመንኩበትን ነገር ከማድረግ ለማስቆም መሞከር ሞኝነት ነው። ምክንያቱም ይህን ፈፅሞ ማድረግ አይቻልም። አንድ የማዕከላዊ መርማሪ ልክ አንደ አንተ በእብሪት ተወጥሮ "ጥጋብህ እዚህ ደርሷል! ጠብቅ ቆይ አሳይሃለሁ!" ብሎ ሲዝትብኝ "ሌሊት ላይ ወደ ማሰቃያ ክፍል ወስጄ ጥፍርህን እየነቀልኩ አሰቃይሃለሁ!" ማለቱ እንደሆነ ገምቼያለሁ። ነገር ግን ክፍሌ ውስጥ ገብቼ በፍርሃት ስንበቀበቅ አታገኘኝም። ከዚያ ይልቅ ከእግሬ ጣቶች የአንዱን ጥፍር በገዛ እጄ ነቅዬ ስቃዩን ተለማምጄ ነው የጠበቅኩት!!! አሁን አንተም ይህን ማስፈራሪያ እዚህ ፌስቡክ ላይ ከለጠፍኩት "እንደ ውሻ በድንጋይ ተወግረህና ተሰቃይተህ ትሞታለህ" ብለሃል አይደል?? ቱፍ!! እኔ ወንድ የአባቴ ልጅ ነኝ። ያመንኩበትን ሰርቼ እንጂ ፈርቼ አልሞትም። ይሄው የአንተን ማስፈራሪያ እዚህ አውጥቼ ለጠፍኩት!!! በል እስኪ እንዳልከው ቅጥረኞችህን ላክና ግደለኝ!!! ይህን ካላደረክ ግን ሽንታም በቅባቃ መሆንህን በራስህ ትመሰክራህ!!!
ስዩም ተሾመ

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 27 Oct 2019, 09:50
Sodomization, best characterize Getachew. He and his friends sodomized many innocent prisoners in Ethiopia. He himself witnesses the case.
Hameddibewoyane wrote: ↑27 Oct 2019, 09:40
ይድረስ ለአቶ #ጌታቸው_ረዳ!!
እኔ ያመንኩበትን ሰርቼ እንጂ አንተን ፈርቼ አልሞትም!!
===================================
ይህን የኢሜይል መልዕክት የፃፍከው እኔን በማስፈራራት አንተና ድርጅትህ ህወሓት በሀገር ደህንነትና የዜጎች ህይወት ላይ የምትፈፅሙትን ወንጀል ከማጋለጥ እንድታቀብ ለማድረግ ነው። ነገር ግን እኔን በማስፈራራት ያመንኩበትን ነገር ከማድረግ ለማስቆም መሞከር ሞኝነት ነው። ምክንያቱም ይህን ፈፅሞ ማድረግ አይቻልም። አንድ የማዕከላዊ መርማሪ ልክ አንደ አንተ በእብሪት ተወጥሮ "ጥጋብህ እዚህ ደርሷል! ጠብቅ ቆይ አሳይሃለሁ!" ብሎ ሲዝትብኝ "ሌሊት ላይ ወደ ማሰቃያ ክፍል ወስጄ ጥፍርህን እየነቀልኩ አሰቃይሃለሁ!" ማለቱ እንደሆነ ገምቼያለሁ። ነገር ግን ክፍሌ ውስጥ ገብቼ በፍርሃት ስንበቀበቅ አታገኘኝም። ከዚያ ይልቅ ከእግሬ ጣቶች የአንዱን ጥፍር በገዛ እጄ ነቅዬ ስቃዩን ተለማምጄ ነው የጠበቅኩት!!! አሁን አንተም ይህን ማስፈራሪያ እዚህ ፌስቡክ ላይ ከለጠፍኩት "እንደ ውሻ በድንጋይ ተወግረህና ተሰቃይተህ ትሞታለህ" ብለሃል አይደል?? ቱፍ!! እኔ ወንድ የአባቴ ልጅ ነኝ። ያመንኩበትን ሰርቼ እንጂ ፈርቼ አልሞትም። ይሄው የአንተን ማስፈራሪያ እዚህ አውጥቼ ለጠፍኩት!!! በል እስኪ እንዳልከው ቅጥረኞችህን ላክና ግደለኝ!!! ይህን ካላደረክ ግን ሽንታም በቅባቃ መሆንህን በራስህ ትመሰክራህ!!!
ስዩም ተሾመ
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 27 Oct 2019, 16:24
ናዝሬት (አዳማ) ላይ ውጥረት እንዳለ እየሰማን ነው ለዚህም ገዳዬች አሁንም ደም ለማፍሰስ አሰፍስፈዋል። እስከአሁን ለሆነውም አሁንም ለሚፈፀመው ወንጀል ጁሐር ካሰማራቸው መንጋዎች እኩል የመተላለቅ ጥሪ ያስተላለፉት የህወሓት ድስት ላሾች በታሪክም በህግም የሚጠየቁበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም።
መንግስት በናዝሬት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ብትወተውቱ ጥሩ ነው ነገ RIP እያላችሁ ከምታላዝኑብን በናዝሬት "የበቀል" እርምጃ ለመውሰድ አውሬዎቹ እየተዘጋጁ እንደሆነ በስፋት ከተማዋ ላይ እየተናፈሰ ነው::