Page 1 of 1

speaking afan oromo in finfine is becoming dangerous

Posted: 26 Oct 2019, 16:16
by or1
where are all the oromos in finfine? they should come out and condemn this kind of behaviour.
"ታክሲ ውስጥ ነበርኩ። ከኋላ ወንበር። ስልኬ ጠራ። አየሁት። ወንድሜ ነው ከግንቢ ከተማ። አነሣሁትና
'ሄሎ?' ብየ በኦሮምኛ እንዴት ናችሁ?ከተማው እንዴት ነው? ስል ሙሉ የታክሲው ተሳፋሪ ዞሮ አየኝ። አንዳንዶቹ ፊቴ ላይ እቃ የሚፈልጉ ያክል አልመዝምዘው አዩኝ። ደነገጥኩና ስልኩን አቆርጨ አንገቴን ደፋሁ። የምር ለካ ህዝብ ሁሉ እየጠላን ነው🤔 ህዝብ ሁሉ ሰው እንዳላይደለን በሌላ አይን ነው ሚያየን🤔 የምር አመመኝ! ድሮ ምንም አውራ ምንም የማይመስለው የአዲስ አበባ ህዝብ ዛሬ ቋንቋየን የገዳዮች ፣ ያፈናቃዮች ፣ ያሣዳጆች ቋንቋ አድረገው ስለውታል። ከዚህ በኋላ ኦሮምኛ ላለማውራት ወስኛለሁ። ቤተሰቤ ጋ ስሆን ብቻ ጠቀማለሁ። ማንም ሰው እንዲጠላኝ አልፈልግም። ምክንያቱም ከሰወች ጋር የምኖር ሰው ነኝ። እባካችሁ ፖለቲካ አውርታችሁ እኛን የምታጋድሉ ሆዳሞች ተውን?🤔" አሁን ያዋራኝ የቀድሞ ባልደረባየ ነው። ቄሮ አውሬያዊ ባህሪዋ እዚህ ያለውን ብቻ ሳይሆን አለም እየመሠከረላት ነው።
By Wonde Berhanu Kabaw
https://www.facebook.com/photo.php?fbid ... 085&type=3

Re: speaking afan oromo in finfine is becoming dangerous

Posted: 26 Oct 2019, 16:44
by DefendTheTruth
or1 wrote:
26 Oct 2019, 16:16
where are all the oromos in finfine? they should come out and condemn this kind of behaviour.
"ታክሲ ውስጥ ነበርኩ። ከኋላ ወንበር። ስልኬ ጠራ። አየሁት። ወንድሜ ነው ከግንቢ ከተማ። አነሣሁትና
'ሄሎ?' ብየ በኦሮምኛ እንዴት ናችሁ?ከተማው እንዴት ነው? ስል ሙሉ የታክሲው ተሳፋሪ ዞሮ አየኝ። አንዳንዶቹ ፊቴ ላይ እቃ የሚፈልጉ ያክል አልመዝምዘው አዩኝ። ደነገጥኩና ስልኩን አቆርጨ አንገቴን ደፋሁ። የምር ለካ ህዝብ ሁሉ እየጠላን ነው🤔 ህዝብ ሁሉ ሰው እንዳላይደለን በሌላ አይን ነው ሚያየን🤔 የምር አመመኝ! ድሮ ምንም አውራ ምንም የማይመስለው የአዲስ አበባ ህዝብ ዛሬ ቋንቋየን የገዳዮች ፣ ያፈናቃዮች ፣ ያሣዳጆች ቋንቋ አድረገው ስለውታል። ከዚህ በኋላ ኦሮምኛ ላለማውራት ወስኛለሁ። ቤተሰቤ ጋ ስሆን ብቻ ጠቀማለሁ። ማንም ሰው እንዲጠላኝ አልፈልግም። ምክንያቱም ከሰወች ጋር የምኖር ሰው ነኝ። እባካችሁ ፖለቲካ አውርታችሁ እኛን የምታጋድሉ ሆዳሞች ተውን?🤔" አሁን ያዋራኝ የቀድሞ ባልደረባየ ነው። ቄሮ አውሬያዊ ባህሪዋ እዚህ ያለውን ብቻ ሳይሆን አለም እየመሠከረላት ነው።
By Wonde Berhanu Kabaw
https://www.facebook.com/photo.php?fbid ... 085&type=3
Bekele Gerba ga hid na isu yasmeleselih belaw!

Isu gin men lesera meta ke ginbi Addis Ababa deres?