Page 1 of 1

Seyoum Teshome Continues to expose Weyane Thieves!!!

Posted: 26 Oct 2019, 13:30
by pushkin
በተለይ አቶ #ጌታቸው_ረዳ እና #ዘርዓይ_አሰግዶም ከኢሜይል አድራሻው አፈትልኮ የወጣው መረጃ "#የእኛ_አይደለም" ወይም "#ሃሰተኛ_ነው!" ምናምን ቅብርጥስ የሚሉ ከሆነ ለቤተሰቦቻቸው ሞራል እና ለራሳቸው ስብዕና ሲባል የያዝናቸውን #የቅሌት_መረጃዎች ለማውጣት የምንገደድ መሆኑን እናሳውቃለን። ለግዜው ከደረሱን መረጃዎች ውስጥ ፖለቲካዊ ይዘት ባላቸውና የሀገርና ህዝብ ጥቅምን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ብቻ እናተኩራለን። ሌላ ነገር በመቀባጠር እንደ ልማዳችሁ መዋሸት ከጀመራችሁ ግን በተለይ #Viber_Messages ውስጥ ያላችሁን ቅሌት አንድ በአንድ እዚህ ይዘረገፋል። ስለዚህ ዝም በማለት ለራሳችሁ ውለታ ብትውሉ ይሻላል!!