Page 1 of 1

ሰበር ዜና፡- የኣይተ ዘርዓይ አሰግዶም ኢሜይል አካውንት ሃክ ተደረገ!! ህወሓት ኢትዮጵያን የማተራመስ ዕቅዱን እንዲያዘገይ ተገደደ!

Posted: 26 Oct 2019, 09:59
by Hameddibewoyane
የቀድሞ የብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘርዓይ አሰግዶም የኢሜል አካውንት ሃክ ተደርጓል። ከላይ ከተጠቀሰው የባለሙያዎች ቡድን በደረሰ መረጃ መሰረት አቶ ዘርዓይ ለትግራይ ክልል ምክትል መስተዳደር ዶ/ር ደብረፂዮን እና አቶ ጌታቸው ረዳን ጭምሮ ለከፍተኛ የህወሓት ባለስልጣናት በላኩት የኢሜይል መልዕክት ደቡብ እና አዲስ አበባን ለማተራመስ የነበራቸው ዕቅድ ለተወሰነ ግዜ እንዲዘገይ ጠይቀዋል። ለዚህ ደግሞ የአቶ ጌታቸው ረዳ የኢሜይል አካውንት ሃክ መደረጉ በእንቅስቃሴያቸው ዙሪያ ጥርጣሬ ስለሚፈጥር እንደሆነ ጠቁመዋል። አቶ ዘርዓይ አሰግዶም ለከፍተኛ የህወሓት ባለስልጣናት የላኩት የኢሜይል መልዕክት ከታች መመልከት ይቻላል።

Re: ሰበር ዜና፡- የኣይተ ዘርዓይ አሰግዶም ኢሜይል አካውንት ሃክ ተደረገ!! ህወሓት ኢትዮጵያን የማተራመስ ዕቅዱን እንዲያዘገይ ተገደደ!

Posted: 26 Oct 2019, 11:51
by pushkin