Page 1 of 1

ታዬ ቦጋለ በጠና ታሟል! ሳይመረዝ አቀርም::

Posted: 26 Oct 2019, 06:21
by Abaymado

ሳልመረዝ አልቀርም ብሏል:: ይሄ ነገር በሌሎችም ላይ መድረሱ አይቀሬ ነው:: ማስጠንቀቅያም ነው::
አሁን ለታዬ ሕዝብ ሊደርስለት ይገባል::
እሱ እንደሚለው ለሁለት ሳምንት ጤንነቴ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብሏል:: እንደተመረዝኩ ሆኖ ይሰማኛል ብሏል::::


Re: ታዬ ቦጋለ በጠና ታሟል! ሳይመረዝ አቀርም::

Posted: 26 Oct 2019, 11:36
by Masud
Hahaha, He also wanted the fool Habesha diaspora money like Berhanu Nega and Eskinder Nega? Why not? Any ways, I wish him swift death!

Abaymado wrote:
26 Oct 2019, 06:21

ሳልመረዝ አልቀርም ብሏል:: ይሄ ነገር በሌሎችም ላይ መድረሱ አይቀሬ ነው:: ማስጠንቀቅያም ነው::
አሁን ለታዬ ሕዝብ ሊደርስለት ይገባል::
እሱ እንደሚለው ለሁለት ሳምንት ጤንነቴ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብሏል:: እንደተመረዝኩ ሆኖ ይሰማኛል ብሏል::::


Re: ታዬ ቦጋለ በጠና ታሟል! ሳይመረዝ አቀርም::

Posted: 26 Oct 2019, 11:46
by Abaymado
አሁን በተገኘው መረጃ ታዬ ወደ ሕክምና ማዕከል ሄዶ ምርመራ እንዳደረገ ነው:: ጤናው በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ተብሏል:::
የሚያሳዝነው ግን : ታዬ የሚተርፍ ስላልመስለው “ከሞትኩ ልጆቼን አደራ ”ማለቱ ነው:: ከሕዝቡ ከፍተኛ ትኩረትን ስቦ ነበር ማለት ይቻላል ::

Re: ታዬ ቦጋለ በጠና ታሟል! ሳይመረዝ አቀርም::

Posted: 26 Oct 2019, 13:18
by Abdelaziz
I wish he dies. GudelaAmharu do not know traitorous Gudifecha/dikala people like Taye bogale and Meshrefet will turn against them just like Tolossa Ibsa(the worst Amharu-[deleted] kis in hisytory) has now turned against Amhara.