Page 1 of 1

የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Posted: 26 Oct 2019, 02:54
by netsi
የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Re: የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Posted: 26 Oct 2019, 12:50
by netsi
netsi wrote:
26 Oct 2019, 02:54
የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Re: የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Posted: 26 Oct 2019, 13:01
by Ethoash
አንተ ደደብ ምናለ የአሎሌን ታሪክ እና የሚኒሊክን ታሪክ ጎን ለጎን በእስጎብኚዎች በተረክ። ታሪካችንን የጣፍጠዋል እንጂ አያሻክረውም። አሎሌ ሐውልቱ አይቀመጥ ለግዜው ግን የየአንዱ ታሪክ ክፋቱንም ደግነቱም በእኩል ቢተረክ። አሜሪካኖች በተሐምር የባሪያን ዘመንን የሚደብቁ አይመስለኝም ታሪክ ነውና።

በዚያ ላይ ለምን የመንጌን ታሪክ የመለስን ታሪክ ለምን የደስላለኝ ታሪክ የለም እነዚህ በሙሉ ባለታሪካችን ናቸው። እንደውም ፈደራል ኢትዬዽያ ከመለስ ነው የምትነሳው። እና ታሪካቸው ፤ ሐውልታቸው መቆም አለብት የኢትዬዽያ ሙሉ እንዲሆን አንተ ግን ገገማ ነህ ። ለዚህ መልስ ከመስጠት ፤ እንደገና መልስ ህ ቪድዬውን ተለጥፋለህ ።

Re: የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Posted: 26 Oct 2019, 13:25
by Meleket
አዎ የጣድቁ መለስ ሃዉልት ኤርትራዉያንንም በግፍ ሲያባርር “ያይናችሁ ቀለም ምናምን” ብሎ ሲልም ከነጥቅሱ ተወቅሮ፣ አግኣዚም በ97 ያደረገው ታላቅ ህዝብን የመጨፍጨፍ ገድል ሃውልት ቆሞለት ለትውልድ ቢተላለፍ መልካምና ድንቅ ሃሳብ ነው! አመሰግናሎሁ! :mrgreen:

Re: የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Posted: 26 Oct 2019, 13:56
by Ethoash
Meleket wrote:
26 Oct 2019, 13:25
አዎ የጣድቁ መለስ ሃዉልት ኤርትራዉያንንም በግፍ ሲያባርር “ያይናችሁ ቀለም ምናምን” ብሎ ሲልም ከነጥቅሱ ተወቅሮ፣ አግኣዚም በ97 ያደረገው ታላቅ ህዝብን የመጨፍጨፍ ገድል ሃውልት ቆሞለት ለትውልድ ቢተላለፍ መልካምና ድንቅ ሃሳብ ነው! አመሰግናሎሁ! :mrgreen:
ይሄንን ነው የምልህ ሁሉት የታሩክ ተሞጋቾች የቆሙና ይሞገታሉ። አንዱ መለስ ኤርትራኖችን አበረረ ሲል ። የመለስ ደጋፊው ደግሞ መልስ ይስጣል ይህ ግቡኙቱን በጣም ያሳምረዋል።

it is big business in USA Historical reenactment... DRESSED like old time and reenact the event it is pure art..

Re: የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Posted: 26 Oct 2019, 15:11
by Hellen
netsi wrote:
26 Oct 2019, 02:54
የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Re: የአኖሌን ሃዉልት በቤተመንግሥት በአስቸኳይ አብይ ያሰራ... አልያ... ጃዋር መሀመድ

Posted: 02 Nov 2019, 14:43