አንድ ሰውም ሆነ ሕዝብ የሚከበረው፣ ቅቡልነት፣ ክቡርነት የሚያገኘው አንድም በመልካም ወይ ስኬታማ ስራው፤ አለያም በመልካም ጸባዩ ነው ። አንድ መንጋ በአመጽና በሽብር መከበርን ከሌሎች ሊያገኝ ክቶም አይችልም ። አገርን፣ ሌላውን ፣ ሕግን የማያከበር ኢስልጡን ቡድን ዲግኒቲ ወይም ክቡርነት ቅቡልነት ፈጽሞ አያገኝም !
እንዲያውም በዱላ መከበርን አገኛለሁ የሚሉ ሁሉ የሚያመርቱት ጥላቻና መወገድን ነው።
ሰላም ዋሉ !