Page 1 of 1

ዝምታው ይብቃ ! ዝምታው ይሰበር ! (ዳፍ)

Posted: 25 Oct 2019, 10:06
by Hameddibewoyane
በኦሮሚያ ምድር አረመኔነት እጅግ ጥግ ደርሷል ! መንግስት አልባ ክልል ከሆነ ዋል አደር ብሏል ።ትናንት ከትናንት በፊት በደቡብ አፍሪካ ወጣቶች ድርጊት ስናዝን ዛሬ ደግሞ ይህው እዚሁ እኛው ጋር ሆኖ አረፈው።
Please wait, video is loading...

Re: ዝምታው ይብቃ ! ዝምታው ይሰበር ! (ዳፍ)

Posted: 25 Oct 2019, 10:54
by Hameddibewoyane
እየሆነ ያለው ነገር በሙሉ በህወሓት የተጠነሰሰ ሴራ ሲሆን በዋናነት በአቶ ጌታቸው ረዳ አስተባባሪነት የሚፈፀም ነው!! ከታች ያለው የኢሜል መልዕክት አቶ ጌታቸው ረዳ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ከስልጣን ለማውረድ ከአክራሪ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ጋር እየሰራ ያለውን ስራ በግልፅ ያሳያል። እንሆ የሰነድ ማስረጃ!!

ከታች በምስሉ ላይ ያለው ቀን ኢሜይሉ የተላኩበት ቀን ሳይሆን ሃከሩ የአቶ ጌታቸውን ኢሜይል ከፍቶ #Forward ያደረገበት ነው። በጉዳዩ ላይ ተጠራጥሬ መረጃውን የሰጠኝን ግለሰብ ስለጉዳዩ ጠይቄው ነበር። እሱም ሃከሩን አነጋግሮ አቶ ጌታቸው ረዳ የኢሜይል አካውንቱን ለማስመለስ ከፍተኛ ርብርብ በማድረጉ ኢሜሎቹን በሙሉ Forward ያደረጓቸው መሆኑን ገልጿል። አቶ ጌታቸው በራሱ የኢሜል አካውንቱ ሃክ መደረጉን በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። ለምሳሌ ከታች ያለው ኢሜል ከቀናት በፊት የተፃፈ ቢሆንም Forward የተደረገበት ቀን ነው!!!

Re: ዝምታው ይብቃ ! ዝምታው ይሰበር ! (ዳፍ)

Posted: 25 Oct 2019, 13:30
by Hameddibewoyane
Again, it is time to stand with prime minister of Abiy. ጫት እየቃሙ፣ ውስኪ አየጠጡ ሀገር ለማፍረስ ከሚሯሯጡ ድውያን ጋር አንወግን! ታላቁን የኦሮሞ ህዝብ ከጃዋር ጋር አናገናኘው።