Page 1 of 1

በለውጥ ለሚታለሉ ! ሰው እንጂ ለውጥ አይለወጥም !!

Posted: 25 Oct 2019, 01:48
by Horus
የሕይወትን ምስጢር ላስተዋሉ ሁሉ፣
ሁሉም ይለወጣል በተራ በግሉ፣
አለም ተቀያይሮ ቢለያይም ቅሉ፣
ሁሉም እንደ ነበር ይኖራል በግሉ።


በዘር ፖለቲካ ግዜና አንጎላቸውን ለሚያፈሱ አላዋቂዎች መታሰቢያ !

The more things change, the more they stay the same !