Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Ex PM Hailmariam Desalege is Bussteed!!! Denied . denied ..White man Tim makes haile to run...embarrassing..

Post by MatiT » 24 Oct 2019, 22:42

https://m.facebook.com/story.php?story_ ... o&d=n&vh=e
ቲም ሴባስቲያን፦ በስልጣን ዘመንዎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል። በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ኃላፊዎች የሚመራ ገለልተኛ ምርመራ እንዲካሄድ ተጠይቀው አሻፈረኝ ብለዋል።

ኃይለማርያም ደሳለኝ፦ ስለ ግድያዎቹ ከጠየቅህ ባለፉት አንድ ዓመት ተኩል ያለው የግድያ ቁጥር በእኔ ስድስት ዓመት የስልጣን ጊዜ ከነበረው ይልቃል። ሁሉ ነገር ምንድነው? ይህን ማሻሻያ የጀመርኩት ስልጣን ከመልቀቄ ከአንድ ዓመት በፊት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲመጡ ላደረገው አዲስ ስርዓት መንገድ ጠርጌያለሁ። ያንን ነው ያደረግሁት።
የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከዶይቼ ቬለ ኮንፍሊክት ዞን ጋር ካደረጉት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ