Game Over TPLF from Somali Kilil!
Posted: 24 Oct 2019, 20:09

ሙስጤ ስለውህደቱ ይናገራል :-
"~ጉዳችሁ ሊፈላ ነው እያሉ የሚያስፈራሩን 27ዓመት ካፈሉብን ጉድ በላይ ምን ሊመጣ ነው
~የቆየ እናውቅልሃለን የሚል ሱስ እንዳለቀቃቸው የሚያሳይ ነው
~ያኔ እነርሱ ለመዋሃድ ሲያስቡ ያልታያቸው "አህዳዊ መንግስት ለማምጣት ነው" የሚለው ሀሳብ አሁን እንዴት ታያቸው
~ይሄ ለሱማሌ ሕዝብ ያላቸውን ንቀት ያሳያል::"