Page 1 of 1
The Future the Mayaor. of Finefene
Posted: 24 Oct 2019, 18:44
by MatiT
Re: The Future the Mayaor. of Finefene
Posted: 24 Oct 2019, 18:52
by MatiT
ጃዋር በ LTV
ጥያቄ፦ ጃዋር መሓመድ ከምሁራን ጋር ተገናኝቶ መወያየት አይፈልግም በተለይ ከምሁራኑ ከነታዬ ቦጋለ እና ከእስክንድር ነጋ ጋር በአንድ መድረክ መቅረብ አይፈልግም ይሉሀል ።
መልስ፦ አንተ ምሁራን ያልካቸው ሰዎች ለስድብና ለእንካ ሰላንቲያ ነው የሚመጡት እኔ ደግሞ ተራ analiyst አይደለሁም ከእኔ የሚወጣው ቃል የሚያሳድረው ተፅእኖ ቀላል አይደለም ።ወርጄ ከተራ ሰዎች ጋር መነታረክ አልፈልግም እኔ ።