ይህ ሁሉ ችግር እንዳየመጣ ከፈለግህ መጀመሪያውኑ ነገር አለመፈለግ ነው።
ጁሀር አስር ግዜ ቢያጠፋ ፓሊስ ይክሰሰው ምን አግብቶት ነው ጠቅላይ ሚነስተሩ በሕዝብ ፊት ጅሀርን የሚወነጭለው። ይህ ማለት እኮ ጅሀር ምንም ፍርድ ሊያገኝ አይቻልም እድሎነት ስለሚኖር የትኛው ዳኛ ነው ጅሀርን ንፁ ነህ ብሎ ጠቅላ ሚኒስተሩን ጥፋተኛ የሚያረገው። ለምስክርነት ጠቅላይ ሚኒስተሩ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ውይ ። ካልቀረቡ ታድያ ምን አስወነጅላቸው ሰውን እና የሕይወት መጥፋትና የንብረት ወድመት አስከተሉ። ይህ ሁሉ ባኖረ ኖር ዶክተር ንጉሳችን ስራውን ስርቶ ራሽያ ሄደ ካዛ እንኮን ደውሎ ተረጋጉ አይልም ውይ ባዶ ቤት ትቶ የሚሄደው ። ማንነው የሱ ምትክ የታለ ያ ሽፎ ደመቀች የታለ ታድያ የሱ ምክትልነት የታለ ታድያ ።