Page 1 of 1
[ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 09:43
by Revelations
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 09:55
by Revelations
- በኦሮሚያ ልዩ ልዩ ከተሞች በምእመናንና በቤተ ክርስቲያን ላይ እየተፈጸመ በሚገኘው አስከፊ ጥቃት እና ግድያ ሳቢያ ቅዱስ ሲኖዶስ የምልአተ ጉባኤውን ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤
. የተመረጡ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ለብዙኀን መገናኛዎች እና ለዓለም ኅብረተሰብ ቅዱስ ሲኖዶሱ የሚያሰማውን መግለጫ እያረቀቁ ነው፤
. ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለመከላከያ ሚኒስትሩ እና ለሰላም ሚኒስትሯ ለመጨረሻ ጊዜ የሚደርስ ደብዳቤም እያዘጋጁ ነው፤
. በባሌ፣ በአርሲ፣ በምሥራቅ ሐረርጌ፣ በድሬዳዋ እና በአዳማ ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን፣ የአክራሪዎች እና ነውጠኞች ሰለባ እየኾኑ ነው፤ ቤታቸው እና ንብረታቸው እየተጠቃ ነው፤ አስከፊ እልቂት ማንዣበቡ ተገልጿል፡፡
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 10:07
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 10:19
by Revelations
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 10:28
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 11:39
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 11:45
by Revelations
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 11:54
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 12:48
by Ethoash
እነዚህ ቅዱስ ሲኖዶስ በጣም ይገርሙኛል አንተም ተው አንተም ተው ከማለት ጦሩነቱን እንቀላቀላለን ይሉናል ። የትኛውን በማን በኩል በአማራ በኩል ወይስ በኦሮሞ በኩል።። አረ ጉድ እኮ ነው።
ለመሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስ ምን ያህሉ ነው የዘር ስብጥርን የሚያከበረው ሁላቹሁም አማሮች ናቹሁ ውይ። ያም ይሁን ያም እናንተ ቅዱስ ሲኖዶስ ናቸሁ የነገር ምንጭ ። እስቲ ምን ይጎዳቹሁ ነበር ኦሮሞችን መርቃቹሁ በቋንቋቹሁ ቀድሱ ብላቹሁ ብትልኳቸው ነበር። ለምን ቅዱስ ሲኖዶስ የነገር ምንጭ ት ሆናላቹሁ ከዚህ በፊት ትግሬዎች ትግሬ ቅዱስ ሲኖዶስ ጭኖብናል ብላቹሁ አኩርፋቹሁ ነበር ። አሁን ደግሞ እራሳቹሁ ጎጠኞች ሆናቸሁ ኦሮሞን ለመግፋት ትፈልጋላቹሁ።
እኔ ይህ ሁሉ ግድ አይስጠኝም ግን ስራ መስራት አለበት ደሀው ስራ ማግኘት አለበት ፣፣፣ አማኙን ቤተክርስታን ብቻ ስጥ ከማለት ትምህርት ቤት ክፈት ። ሕክምና ቤት ክፈት ስራ ቤት ክፈት ብሎ መምከር ነው። የሚስሩትንም ስራ ሄዶ አይቶ መቀደስ ነው። ይህ ሲሆን ሰው ስራ ሲያገኝ የቤተክርስታኖም የገንዘብ ምንጭ ይጨምራል። ስላምም ይወርዳል።
ቄሶች ትልቅ ተልኮ አለባቸው ካወቁበት ነው ታድያ ። ደህነትን ከኢትዬዻያ ለማጥፋት ግንባር ቀደሙን ቦታ ቅዱስ ሲኖዶስ መያዝ አለባቸው አማኝ ስራተኛ ። ታማኝ ሕዝብን በማፍራት።
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 13:25
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 13:30
by Ethoash
Revelations wrote: ↑24 Oct 2019, 13:25
Please wait, video is loading...
አጋግል አጋግልና በእጅ ላይ ሲፈነዳ አለቃቅስ
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 13:32
by Revelations
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 14:02
by Revelations
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 14:10
by Ethoash
instant karma
አትንካ እንዳትናካ
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 16:20
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 16:30
by Ethoash
እግዛብሔርን ምንም የሚሳነው ነገር የለም ይህን የቄሶች ተሀምር ይመልከቱ
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 16:38
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: [ሰበር ዜና] ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባውን ሊያቋርጥ ነው፤ “እየተቃጠለንና እየተገደልን አንሰበሰብም፤ ልጆቻችን ያሉበት ሔደን አብረን እንቃጠላለን፤ እንሞታለን” ~ ብፁዓን አባቶች
Posted: 24 Oct 2019, 16:53
by Ethoash