ጉድ!: “ሃይለማርያም ደሳለኝ ለእኔ ስልጣን መልቀቅ ምክንያቱ አማራ እንጂ ኦሮሞ አይደለም” የጃዋርን አከርካሪ የሚሰብር መርዶ!
የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከዶቼ ዌሊ ጋር ባደረጉት ውይይት አስገራሚ ነገሮችን ተናገረዋል::
1. የአማራ ሕዝብ እንጂ ጃዋር ለእኔ ስልጣን መልቀቅ ቅንጣት ሚና አለነበረውም:: የኦሮሞ ሕዝብ ይህንን ሀቅ አልተረዳውም
2. እኔ ስልጣን ያጣሁት አማራ ህወሓትን መፈናፈኛ ስላሳጣው ነው::
3. ህወሓት ስልጣን ላይ ሊያስቀምጡት የፈለጉት ደመቀ መኮንንን ነበር:: ይህም ለጃዋር እንዳልተጨነቁ ማሳያ ነው::
4. አብይ ስልጣን ላይ እንዲወጣ ያደረጉት ብአደኞችና ለማ መገርሳ ናቸው ::
5. ቄሮ እንዲነሳ /recommend ያረገው ብአዴን ነበር::
6. በዚያን ግዜም ሆነ አሁን ትልቁ የኦሮሞ ጠላት ጃዋር ነው:: ይህ ሰው ሚልየነር ለመሆን የማይዋሸው ነገር የለም::
7. የኢረቻ በዓል ላይ የእንኩዋን አደረሳችሁ የላክነውን ሄሊኮፕተር ቦምብ የያዘ ነው ብሎ በመላክ ብዙ ሕዝብ እንዲሞቱ አድርግዋል::
8. በመቶዎች ፋብሪካዎች አመድ ሆነዋል:: 100,000 ኦሮሞዎች ሥራ አጥ ሆነዋል::
9. ኢትዮጵያ ቢመጣም እስከ ማሰቀል የሚደርስ ግድያ በኦሮሞዎች ላይ ፈፅሟል::
(ለበለጠ መረጃ : ዘሀበሻ ይመልከቱ )