
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ልቦና ይስጣቹህ!!!
የ አለም የሰላም ሎሬት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ በ ህወሓት ዘመን ከሩስያ የ ተበደረችውን በ ቢልዮኖች ዶላር የሚቆጠር ዕዳ አስቀነሱ።...የአገራችውን እዳ ለማሰረዝ አገር ከ አገር በበሮዶ እና በፀሓይ ይንከራተታሉ፤ሌላው ደሞ አገር በማመስ ተጠምድዋል።።

