Page 1 of 1

Ethio 360 Live --- 7000 live Viewers!!! come and join us Guys

Posted: 23 Oct 2019, 12:20
by Maxi
Ethio 360 Live --- 7000 live Viewers!!! come and join us Guys


Re: Ethio 360 Live --- 7000 live Viewers!!! come and join us Guys

Posted: 23 Oct 2019, 12:30
by Ethoash
እነዚህ ትንሽ እንኳን አያፍሩም በኢትዬዽያ የመጣው የተባባስ ረብሻ ሲሉ። ለምን እኛ ያመጣነው ረብሻ አይሉም

እነሱ አነበረም ወይ ጁሀር ይታስርልን ሲሉ የነበሩት። ከዚህ በፊት ደግሞ ጌታቸው አስፋ ከገባበት ጉድጎድ ተቆፍሮ ይወጣ ሲሉ አነበርም ውይ ። ይህ ትምክተኝነታቸው አገር እንደሚያፈርስ አያውቁም ነበር ውይ።

አንተም ተው አንቺ ተይ በለው ስላም አወርደው የተገኘውን ነፃነት እንደመጠቀም ፋንታ። ለምን ነገር መፈለግ ነው። እኔ እንደሚመስለኝ ። አማራው በግርግር የኦሮሞን መንግስት ለመጣል እየሞከረ ይመስለኛል ። በዚህ ማሀል ኢትዬዽያ ብትጠፋ ማንም ቅም የሚላቸው አይመስለኝም።

ከዚህ በኋላ ኦሮሞ ይህችን ጉድ ከተወጣ ልክ እንደትግሬዎች አገራቸውን ዘግተው መኖር አለባቸው። ምንም አይነት ግኑኝነት ከአማሮች ጋራ መፍጠር የለባቸው አዲስ ወል ከትግሬዎች እና ከሌላ አናሳ ብሔሮች ማረግ አለባቸው ። አናሳዎቹ አማራን ከመረጡ መልካ ግን ማስመስል የለም ልክ እንድትግሬዎቹ ግዜ አደግ የሚባል ከሁሉም አጋር ድርጅቶች የተውጣጣ ፓርቲ በማዋቀር ኦሮሞ መምራት አለበት።በአጠቃላይ አማሮችን በማስወገድ።