አሁን ኢሄ የኬኛ ትውልድ ነው እድገት የሚያመጣው? በረሃብ ቢሞት አያስገርምም!!!!
Posted: 23 Oct 2019, 07:24
የሰውን ልጅ ዘቅዝቆ የሰቀለ መንገድ ቢዘጋና መፅሐፍ ቢያቃጥል በፍጹም አልገረምም ባይሆን ማንም ሰው ከኢትዬጵያዊነት በላይ አይደለምና ኢትዮጵያ ከተደቀነባት አስደንጋጭ ችግር እንድትወጣ የፈለገ አይነት ልዩነት ቢኖርም ሰላም ለማስጠበቅ ህዝቡ ከፌደራል መንግሥት ጎን መቆም የወቅቱ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው።ፍትህ ፣ዲሞክራሲ ፣መልካም አስተዳደር የሚኖረው አገር ሲኖር እና ዜጎች በሰላም ወጥተው ሲገቡ ብቻ ነው።




