Page 1 of 1

የፖለቲካ ነጋዴው ዳዊት ከበደ!!!!

Posted: 23 Oct 2019, 07:15
by Hameddibewoyane
የፖለቲካ ነጋዴ ብሔር ሆነ ሃይማኖት የለውም ዛሬ ስለአንድነት ሰብኮ በማግስቱ አትራፊ ከሆነ የብሔር ጠበቃ ነኝ ብሎ ብቅ ይላል።ዳዊት ከበደ ስላለፈው ታሪኩ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የአገሩን ፖለቲካ በቅርብ የሚከታተል ያውቀዋል። አሁን ከህወሓት በላይ ህወሃት ሆኖ እራሱን የትግራይ ህዝብ ጠበቃ አድርጎ የሾመ ሰው ነው። አብዛኞቹ በእሱ ሚድያ የሚቀርቡት በኢትዮጵያ ጥላቻ ደማቸው ውስጥ የሰረፀባቸው መምህር ገብረኪዳን፣መምህር መኃሪ የመሳሰሉትን እያቀረበ መቼም ባይደርስብንም ሲያስረግም ይውላል አሁን ደግሞ ትግራይ ውስጥ ስንት ግፍና በደል እየተፈፀመ የህወሃት የፀጥታ አባል 50 እህቶቻችን ሲደፈሩ ከእነሱ ጎን ያልቆመ ኢትዮጵያ አገራችንን ህዝቦችዋን ደም ለማፋሰስ ካሰፈሰፈው ከ ጁሐር ጎን ነኝ ይለናል።