Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ጀዋር ለስልጣን ይሮጣል ይሉኛል እኔ የምሮጠው ክብደት ለመቀነስ ነው። / ጀዋር ተመቸኝ ለፍንፍኔ ከንቲባ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=198106
Page
1
of
1
ጀዋር ለስልጣን ይሮጣል ይሉኛል እኔ የምሮጠው ክብደት ለመቀነስ ነው። / ጀዋር ተመቸኝ ለፍንፍኔ ከንቲባ
Posted:
22 Oct 2019, 15:47
by
MatiT
እነሱ የሚኒሊክን ታላቅነት በተናገሩ ቁጥር እኛ ደግሞ የሚኒሊክን ወንጀል ፈልፍለን መናገራችንን እንቀጥላለን !!!
ጃዋር ለLTV
Re: ጀዋር ለስልጣን ይሮጣል ይሉኛል እኔ የምሮጠው ክብደት ለመቀነስ ነው። / ጀዋር ተመቸኝ ለፍንፍኔ ከንቲባ
Posted:
22 Oct 2019, 16:13
by
MatiT
ሰሞኑ በኢሳትና በአስራት እንዲሁም በአማራ ቲቪ የተከፈተውን የተቀናጀ ፀረ ኦሮሞ ዘመቻ ጠቅላዩ ዛሬ የማጠቃለያ መግለጫ ሰጥቶበታል ።