እነሱ የሚኒሊክን ታላቅነት በተናገሩ ቁጥር እኛ ደግሞ የሚኒሊክን ወንጀል ፈልፍለን መናገራችንን እንቀጥላለን !!!
ጃዋር ለLTV
Re: ጀዋር ለስልጣን ይሮጣል ይሉኛል እኔ የምሮጠው ክብደት ለመቀነስ ነው። / ጀዋር ተመቸኝ ለፍንፍኔ ከንቲባ
ሰሞኑ በኢሳትና በአስራት እንዲሁም በአማራ ቲቪ የተከፈተውን የተቀናጀ ፀረ ኦሮሞ ዘመቻ ጠቅላዩ ዛሬ የማጠቃለያ መግለጫ ሰጥቶበታል ።