Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
netsi
Member
Posts: 188
Joined: 06 Oct 2019, 04:29

መንገድ መዝጋት የኃላቀር ፖለቲካ ዉጠት ነዉ። አዳራሽ ዉስጥ መንግሥትን ተቃዉሞ የሚሰበሰቡትን መበተንና መረበሽ ፍፁም አግባብ አይደለም። ለመንገድ ዘጊዮችና ለሌሎች አብይ ዛሬ በፓርላማ

Post by netsi » 22 Oct 2019, 07:18

መንገድ መዝጋት የኃላቀር ፖለቲካ ዉጠት ነዉ። አዳራሽ ዉስጥ መንግሥትን ተቃዉሞ የሚሰበሰቡትን መበተንና መረበሽ ፍፁም አግባብ አይደለም። ለመንገድ ዘጊዮችና ለሌሎች አብይ ዛሬ በፓርላማ

selu
Member
Posts: 114
Joined: 06 Oct 2019, 09:49

Re: መንገድ መዝጋት የኃላቀር ፖለቲካ ዉጠት ነዉ። አዳራሽ ዉስጥ መንግሥትን ተቃዉሞ የሚሰበሰቡትን መበተንና መረበሽ ፍፁም አግባብ አይደለም። ለመንገድ ዘጊዮችና ለሌሎች አብይ ዛሬ በፓርላማ

Post by selu » 22 Oct 2019, 13:11

netsi wrote:
22 Oct 2019, 07:18
መንገድ መዝጋት የኃላቀር ፖለቲካ ዉጠት ነዉ። አዳራሽ ዉስጥ መንግሥትን ተቃዉሞ የሚሰበሰቡትን መበተንና መረበሽ ፍፁም አግባብ አይደለም። ለመንገድ ዘጊዮችና ለሌሎች አብይ ዛሬ በፓርላማ

Tog Wajale
Member
Posts: 4919
Joined: 23 Dec 2017, 07:23

Re: መንገድ መዝጋት የኃላቀር ፖለቲካ ዉጠት ነዉ። አዳራሽ ዉስጥ መንግሥትን ተቃዉሞ የሚሰበሰቡትን መበተንና መረበሽ ፍፁም አግባብ አይደለም። ለመንገድ ዘጊዮችና ለሌሎች አብይ ዛሬ በፓርላማ

Post by Tog Wajale » 22 Oct 2019, 13:48

Tell That To Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Administration & Tebettabba Galla/ Gurrage Berhanu Nega, We Will Block Every Ethiopian Amara Provinces Resources Not To Travel To Dedebit Woorgach Agga*me Tigrai Dry Land. What Are You Going To Do Basta*rd Prostit*ute People.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንገድ መዝጋት የኃላቀር ፖለቲካ ዉጠት ነዉ። አዳራሽ ዉስጥ መንግሥትን ተቃዉሞ የሚሰበሰቡትን መበተንና መረበሽ ፍፁም አግባብ አይደለም። ለመንገድ ዘጊዮችና ለሌሎች አብይ ዛሬ በፓርላማ

Post by Ethoash » 22 Oct 2019, 16:34

Clean hands, sometimes called the clean hands doctrine or the dirty hands doctrine, is an equitable defense in which the defendant argues that the plaintiff is not entitled to obtain an equitable remedy because the plaintiff is acting unethically or has acted in bad faith with respect to the subject of the complaint

The doctrine is often stated as "those seeking equity must do equity" or "equity must come with clean hands"

አማሮች መንገድ እየዘጉ ንብረት እየዘረፉ ። በነሱ ላይ ሲደርስ መንጫጫት አይችሉም ነው የሚለው ። የንፁህ እጅ ዶክተሪን ።።

ወይም ሌባን ሌባ ቢስርቀው ምንኛ ይደንቀው ።

አንተ ንብረቱን በሌብነት አግኝተህ ሌላ ሌባ አንተን ቢስርቕህ ፍርድ ቤት ሄደህ የስረቕ ሁትን ንብረት ስረቀኝ በለህ መክሰስ አትችልም። ሕግ ለአንተ እንዲስራልህ አንተም ሕግን ማክበር አለብህ ።

የአባይም ትልቁ ስ ህተት ይህ ነው ይህንን አይነቱን መንገድ የመዝጋት አባዜ ማቆም ከፈለገ ። አስረግጦ አማሮችን ከዛሬ ጀምሮ መንገዱን ክፈቱ ክዚያ በኋላ ስለ ኦሮሞ መንገድ መዝጋት እናወራለን አለበለዚያ ግን ። እነዚህን አህዬች መከራ ይምከርህ ብሎ አብይ መተው አለብት ምን አስገባው በዚህ ጉዳይ እስቲ የሚጎዳውን እናያለን። አማሮች ሲበቃቸው እራሳቸው ወደፍርድ ይመጣሉና።

Post Reply