Page 1 of 1

"አብዬታዊ ዲሞክራሲ ፀረ ዲሞክራሲ ነው ተባለ"!!!

Posted: 22 Oct 2019, 06:16
by Hameddibewoyane
ለ27 አመታት የህወሓት ልሳን በመሆን ስለ አብዬታዊ ዲሞክራሲ የሰበከን አዲስ ዘመን ጋዜጣ "አብዬታዊ ዲሞክራሲ ፀረ ዲሞክራሲ ነው ተባለ" ብሎት እርፍ። እዋይ እዋይ እዋይ እዋይ ደደቢት እስኪ ለማንኛውም ስብሐት ነጋ እና ጓደኞቹ አዬኻ ናይና በሉዋቸው።