ከወታደር ወደ መጽሓፍ፣ https://www.facebook.com/10000513234745 ... o&d=n&vh=e
የአንድ አገር መሪ መጽሃፍ ጽፎ "መርቁልኝ" ሲል መስማት ለአእምሮ ሰላም ይሰጣል። በየአመቱ ወታደር ከሚያስመርቁ መሪዎች መጽሃፍ ወደሚያስመርቅ መሪ እንኩዋን አሸጋገረን።
Re: በየአመቱ ወታደር ከሚያስመርቁ መሪዎች መጽሃፍ ወደሚያስመርቅ መሪ እንኩዋን ኢትዮጵያንን አሸጋገረን።
ዘመን ተሻጋሪ ሃቅና ፍቅርን ያዘለ የአንድነት ዝመሬን በመደመር ስያሜ ላወገኑ ላበረከተው የብእር እምባ ገና ከገጽ ኣንድ ስጀምሩት ልብ የሚያንጠለጥል ስጦታ በመሆኑ ባገር ታላቅ ሃወልት እንዳቆሙ የሚቆጠር ስራ እንደሰሩ እውቅና በመስጠት ካለሙት ለመድረስ ኣሁንም የማትሶላን እንዴምን እና የሰለሙንን ጥበብ ፈጣሪ እንደ ባህር አሸዋ ኣብስቶ ይስጥህ፡