Page 1 of 1

ትግራይ ውስጥ ከ 8በላይ የ ዓረና አባላት የሆኑ ሚስኪን ተጋሩ ገበሬዎች ከ 17ዓመት እስከ እድሜ ልክ ተፈርዶባቸው በእስር እየማቀቁ ይገኛሉ!

Posted: 21 Oct 2019, 15:57
by Hameddibewoyane
ባለፈው በ ትግራይ ቲቪ ስለዚጉዳይ ሲጠየቅ "ዓረና ኣባላቱን ከታሰሩ በኋላ ነው የሚመለምለው።" ብሎ ተሳልቅዋል።እና እኛም ወግ ደርሶን ይሄን ሓሰማ እንድንሳለቅበት ትናንትና በሰጠው ቃለመጠይቅ ላይ ክብር ጠቅላይሚኒስትራችንን ከ 10ግዜ በላይ ክብራቸውን ከፍ ዝቅ እያደረገ ይሰድባቸው እና ይሳለቅባቸው ስለነበር ወደ ኣዲስ አበባ ሲመጣ በቁጥጥር ስር መዋል አለበት።ታስሮ ክብደቱ ቢቀንስ ለጤናውም ጥሩ ነው። በነገራችን ላይ አምና ከ ቤቲ LTV ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ዶ/ር አብይ እንዳያስራቸው በጣም ፈርተው ስለነበር "ክብር ጠቅላይምኒስትራችን" እያለ ነበር ሲያወራ የነበረው።ከፈለጋቹ ቪድዮውን YouTube ላይ አለ ደግማቹ እዩት።

Re: ትግራይ ውስጥ ከ 8በላይ የ ዓረና አባላት የሆኑ ሚስኪን ተጋሩ ገበሬዎች ከ 17ዓመት እስከ እድሜ ልክ ተፈርዶባቸው በእስር እየማቀቁ ይገኛሉ!

Posted: 21 Oct 2019, 16:30
by Halafi Mengedi
Hameddefenowoyane nbologna maid???