Page 1 of 1

ህዋሀት ካልጠፋ አገር ሰላም አትሆንም!!!

Posted: 21 Oct 2019, 12:03
by Hameddibewoyane
እነዚህ ከታች የምታይዋቸው 49 ወጣቶች ጎንደር ላይ የተያዙ ሲሆን ህዋሀት ከፍተኛ ብር ከፍሎ ከተለያዩ ከኦረሞና ከደቡብ ለሰሊጥ አጨዳ ብሎ አታሎ ወደ ትግራይ ለሰልጠና በአንድ ባንዳ የትግራይ ወጣት መሬነት ወደ ጎንደር አዘዞ አድርገው ሊያልፉ ሲሉ በጎንደር የቀበሌ 15 የወጣቶች ንቃት ጋማቸውን ተይዘው በቁጥጥር ስር ውለዋል። ህዋሀት ካልጠፋ አገር ሰላም አትሆንም!