Page 1 of 1
ለዘላለም የምይረሳው የዎያኔ አሳፋሪ ግፍ እና ያየር አብራሪው ከፍተኛ የልብ ሃኪም ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ (መሰማት ያለበት የኒያ ቆሻሾች ዘመን)
Posted: 21 Oct 2019, 01:53
by Horus
Re: ለዘላለም የምይረሳው የዎያኔ አሳፋሪ ግፍ እና ያየር አብራሪው ከፍተኛ የልብ ሃኪም ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ (መሰማት ያለበት)
Posted: 21 Oct 2019, 01:57
by Horus
Re: ለዘላለም የምይረሳው የዎያኔ አሳፋሪ ግፍ እና ያየር አብራሪው ከፍተኛ የልብ ሃኪም ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ (መሰማት ያለበት የኒያ ቆሻሾች ዘመን)
Posted: 21 Oct 2019, 02:18
by Horus
በሁለት አመት ውስጥ የዚህ ግፈኛ ዎይኔ ስም ከታሪ ይረሳል
Re: ለዘላለም የምይረሳው የዎያኔ አሳፋሪ ግፍ እና ያየር አብራሪው ከፍተኛ የልብ ሃኪም ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ (መሰማት ያለበት የኒያ ቆሻሾች ዘመን)
Posted: 21 Oct 2019, 08:41
by Abaymado
እንዴት ደስ የሚል ውይይት ነው! ቁም ነገር ያለው ነገር ነው::
በነገራችን ላይ ዶክተር ፍቅሩ እንዲፈቱ እኔም የምችለውን ጥሪ አርጌ ነበር::
ትዝብቴ:
ሴት ልጃቸው አለባበሷ የአገር ቤት ሰው ቢያስመስላትም: ማተብ ብታረግም: ቃል አወጣጠዋ ሲውድናዊ ነው የምትመስለው::
በተረፈ ይህ አገር በጣም ያሳዝናል:: የሚሰሩ ሰዎች ሲያዩ አይናቸው የሚቀላበት አገር ነው::
ይሄ አካሄድ መቀጨት ይኖርበታል:: መንግስት እነዚህን ሰዎች መርዳት ግዴታው ነው::
Re: ለዘላለም የምይረሳው የዎያኔ አሳፋሪ ግፍ እና ያየር አብራሪው ከፍተኛ የልብ ሃኪም ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ (መሰማት ያለበት የኒያ ቆሻሾች ዘመን)
Posted: 21 Oct 2019, 12:08
by Amayah
A man that is not only a mark of intelligence but courage and integrity! What an example !! How ashamed must his tormentors feel when they see this story?
Re: ለዘላለም የምይረሳው የዎያኔ አሳፋሪ ግፍ እና ያየር አብራሪው ከፍተኛ የልብ ሃኪም ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ (መሰማት ያለበት የኒያ ቆሻሾች ዘመን)
Posted: 21 Oct 2019, 13:09
by EthioRedSea
TPLF-EPRDF does not usually arrest or imprison some one unless there is a crime committed by them. Almost all prisoners have committed some sort of crime.
The man was a pilot operating one of the jets from the air force during the time of Mengestu. This man had contacts with Eritreans and might have been plannng something that would affect the course of events in Ethiopia.
TPLF-EPRDF released all military officers who have been impriosned for crimes against humanity. Why should TPLF-EPRD throw this old man to prison unless there is something he has done
Re: ለዘላለም የምይረሳው የዎያኔ አሳፋሪ ግፍ እና ያየር አብራሪው ከፍተኛ የልብ ሃኪም ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ (መሰማት ያለበት የኒያ ቆሻሾች ዘመን)
Posted: 21 Oct 2019, 13:53
by Za-Ilmaknun
The Dr said "more that 22 people died because he was unjustly in jail and there was no one to do the battery replacement in their heart". He begged the TPLF leaders of the time to grant him the chance to perform the operation under heavy presence of a TPLF brigade but still the answer was a big fat NO. They are inhuman beasts who wouldn't hesitate to kill the entire nation. How pathetic and cruel that was ! I wish to see them one by one burn in hell.