Page 1 of 1

ኑ ተሰብሰበን በኢዜማ እንሳቅ!!

Posted: 20 Oct 2019, 17:21
by Maxi
ኑ ተሰብሰበን በኢዜማ እንሳቅ!! :lol: :lol: :lol:

ኢዜማ ስፋቷ ሶስት በአራት የሆነች ለቢሮ የምትሆን ሚጢጢ ክፍል ቤት ስትከራይም ሪቫን እየቆረጥክ ነው! ማን ከማን ያንሳል?