Page 1 of 1
ዶ/ር ዐብይ...እኔ የደሀ ደሀ በመደብ ተኝቼ የተማርኩ ልጅ ነኝ፣ ይህ የኖቬል ክብር ለእኔ ሳይሆን ለእናቴ፣ ለባለበቴና ለለማ ማስታወሻ ይሁን።
Posted: 20 Oct 2019, 16:40
by Selam2119
ዶ/ር ዐብይ...እኔ የደሀ ደሀ በመደብ ተኝቼ የተማርኩ ልጅ ነኝ፣ ይህ የኖቬል ክብር ለእኔ ሳይሆን ለእናቴ፣ ለባለበቴና ለለማ ማስታወሻ ይሁን።
Re: ዶ/ር ዐብይ...እኔ የደሀ ደሀ በመደብ ተኝቼ የተማርኩ ልጅ ነኝ፣ ይህ የኖቬል ክብር ለእኔ ሳይሆን ለእናቴ፣ ለባለበቴና ለለማ ማስታወሻ ይሁን።
Posted: 21 Oct 2019, 00:20
by Selam2119
Selam2119 wrote: ↑20 Oct 2019, 16:40
ዶ/ር ዐብይ...እኔ የደሀ ደሀ በመደብ ተኝቼ የተማርኩ ልጅ ነኝ፣ ይህ የኖቬል ክብር ለእኔ ሳይሆን ለእናቴ፣ ለባለበቴና ለለማ ማስታወሻ ይሁን።
Re: ዶ/ር ዐብይ...እኔ የደሀ ደሀ በመደብ ተኝቼ የተማርኩ ልጅ ነኝ፣ ይህ የኖቬል ክብር ለእኔ ሳይሆን ለእናቴ፣ ለባለበቴና ለለማ ማስታወሻ ይሁን።
Posted: 21 Oct 2019, 09:05
by netsi
Selam2119 wrote: ↑20 Oct 2019, 16:40
ዶ/ር ዐብይ...እኔ የደሀ ደሀ በመደብ ተኝቼ የተማርኩ ልጅ ነኝ፣ ይህ የኖቬል ክብር ለእኔ ሳይሆን ለእናቴ፣ ለባለበቴና ለለማ ማስታወሻ ይሁን።
Re: ዶ/ር ዐብይ...እኔ የደሀ ደሀ በመደብ ተኝቼ የተማርኩ ልጅ ነኝ፣ ይህ የኖቬል ክብር ለእኔ ሳይሆን ለእናቴ፣ ለባለበቴና ለለማ ማስታወሻ ይሁን።
Posted: 21 Oct 2019, 15:09
by Assegid S.
ለክቡር ዶ/ር ለማ መገርሣ ይህም ሲያንስ ነው። እኚህ ሰው በድፍረት ወደፊት ባይመጡ ኑሮ ዛሬ ላይ የደረስንበት ፖለቲካዊ እውነታ ላይ መድረሳችን አይቀሬ ቢሆንም ፤ የሚወስድብን የትግል ጉዞና መስዋዕትነት ግን ከዚህም በላይ ረጅምና መራር በሆነ ነበር። This man is really a PATH FINDER in the wilderness of our politics. በእኚህ ሰው ድፍረት ስንቱ ወንድ የሚስቱን ቀሚስ አውልቆ ሱሪ ለብሶ አደባባይ ወጥቷል፣ ስንቱስ ወንድ መሳይ የሚስቱን ፒጃማ አጥልቆ በምሽት ከከተማ ኮብልሏል።
ፋኖም፣ ዘርማም፣ ቄሮም ... ከሱማሌም፣ ከዚህ እስከ ወዲያኛው ጫፍ ሁሉም የድርሻውን መስዋዕትነት እንደከፈለ ባንካካድም፥ የክቡር ዶ/ር ለማ መገርሣ ሚናም አይናቅም። ህወሃት ፋኖን ዘርማንም ሆነ ቄሮን እንደ ጭራሮ አንድዳ ለመሞቅና ለጊዜውም ቢሆን ከፖለቲካው ቆፈን እፎይታ ለማግኘት ሃሳቡም፣ መሳሪያውም፣ ጭካኔውም ነበራት። ለሀውዜን አዛውንቶችና ሴቶች ያልራራች፥ የአምቦ "ጋሜ ጢቅጢቆ" ለትህነግ ምኗ ነው?
የህወሃትን ፍላጎትና አቅም በመገደብ፤ በተለይም ቄሮን ከጥቃት በመከላከል አንፃር ክቡር ዶ/ር ለማ መገርሣ ቀዳሚው ምናልባትም ብቸኛው ግለሰብ ናቸው ብዬ አምናለሁ። አዎ … ቄሮን ከተሰበቀው የህወሃት ጦር ጋሻ ሆኖ የታደገው … "ህወሃት በኦሮምያ ክልል ምን አገባው? በክልሌ አንድም ፌደራል ቅብ አጋዚ አይገባም ” የሚለው የእኚህ ሰው ቀጭን ትዕዛዝ እንጂ፤ በብዙ ሺህ ማይልስ ርቀት ከሚኖስታ ይሰማ የነበረው ቀጭን ድምፅ፣ ቃጭል ጩኸት አልነበረም። ክቡር ዶ/ር ለማ መገርሣ አምላክ ዕድሜና ጤና ከሰጣቸው (ምኞቴም ነው) ብዙ ይሰራሉ ብዬ አስባለሁ ... ያኔ እኔም በድፍረት ጠይሙ ፑቲን ብዬ ልጠራቸው ምክንያት አገኛለሁ።