የመደመር ፍልስፍና እና ቲኦሪ
Posted: 20 Oct 2019, 13:39
በመጀመሪያ ግልጽ የሆነው ነገር የዎያኔ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ተሽሮዋል፣ ተሰርዟል፣ ሞቷል ። የመለስ ቅዥ ሞተ ተቀበረ ።
ሁለተኛ የመደመር ህሳቤ መንድን ነው? ፍልስፍና ነው? ቲኦሪ ነው? እስትራተጂ ነው? ወይስ የተግባር ፕሮግራም? ለሚሉት ጥያቄዎች ተራ በተራ ማየት ያሻል ።
ሶስተኛ መደመር የኢትዮጵያ ብልጽኛ ፓርቲ ርዕዮተ አለም ነው። ይህ ከሆነ ሌሎች ፓርቲዎችም የራሳቸውን ርዕዮተ አለም በዚህ መልክ ያቀርባሉና ።
አሁን ገና አገራችን በጣም ጥሩ ሃገራዊ የሃሳብ ውይይትና የሃሳብ ትግል ውስጥ እየገባቸው ነው ።