Page 1 of 1

የአብይ አህመድ "መደመር" ኢትዮጵያን ለማደከም አንጂ ለማሳደግ ያለመ መርህ አይደለም !

Posted: 20 Oct 2019, 10:30
by EthioRedSea
[b]አያ ጅቦ ሳታመሃኝ ብላኝ አንደተባለው የኢትዮጵያ ጠላቶች አብይ አህመድን እንደ ጀሌ አዝምተውብናል :; ይህም የኢትዮጵያ ን አድገት አንደሚያደክመው መግመት ከባድ አይደለም:; ጥያቄው ግን ምን ያህል ኢትዮጵያ ትደክማለችች ይሆናል:: ወይስ ወደቃ ትሰባበርብን ይሆን ?
በርግጠኝነት መናገር የምንችለው የኢትዮጵያ ምሁር አጆቻቸውን አጣምረውየህዝብን መጎዳትና መጎሳቆል አንደማይመለከት ነው:: ኢትዮጵያውያን ለተራበ አንጀራ ለጠገበና ለካሃዲ ደግሞ ዱላ ማቅረብ ያውቁበታል ::
አብይ አህመድና ጋሻ ጃግሬዎቹ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በጭንቅላቱ አንዲራመድ አያደርጉት ነው :: የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆች ደግሞ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አንደገና በአግሩ አንዲሄድ ማድረግ ይኖረባቸዋል :: ያደርጉታልም!! [/b]